Ro-V Catering


Channel's geo and language: Ethiopia, Amharic


We create unique & elegant events with heartfelt hospitality. We approach every occasion with creativity, passion & attention to detail.
CORPORATE ● BUFFET ● ONSIDE ● WEDDING
Making your Moment our Commitment!
📧 : order@ro-vcatering.com
📞 : +2519446262

Related channels  |  Similar channels

Channel's geo and language
Ethiopia, Amharic
Statistics
Posts filter


🔠🔠➖🔠
🔠🔠🔠🔠🔠🔠🔠🔠


🍀በዚህ ፆም የፆም አገልግል ከእኛ ውጪ ወደ ውጪ💕


ለተለያዩ ፕሮግራሞች እና የተለያዩ ቁጥር ያላቸውን እንግዶች የሚያስተናግዱ
ዋጋቸው በየደረጃው ተመጣጣኝ ልዩ ጣዕም እና ጥራት ያለቸውን አገልግሎቻችንን በማዘዝ ይጠቀሙ

🌞አገልግላችንን 🌞

➡️ለጉዞ፣ ለእዝን፣ ለሽኝት እና ለተለያየ ፕሮግራሞች በማዘዝ ይጠቀሙ🔽

🙏በጥራት እና ጣህም አንደራደርም በዋጋ ብቻ💨

በግሩፕ ለሚያዙ የአስር ፐርሰንት ቅናሽ እናደርጋለን

📞  +251944626262 / +251944636363

🏢 @rovcatering_et


⭐ ጉዞ አገልግል

🔻ለጉዞ የሚሆን ምርጥ ጣህም እና ጥራት ያለው የጾም አገልግል ✔️

በአብይ ጾም ወቅት ወደተለያዩ ገዳማት ጉዞ ለምትሄዱ ምህመኖች   ታስቦ  የተዘጋጀ ዋጋው ለግዜው ቅናሽ የተደረገበት ጉዞ አገልግልን በማዘዝ ይጠቀሙ


📧 book@ro-vcatering.com
📞  +251944626262 / +251944636363

🏢 @rovcatering_et


🔠🔠➖🔠🔠🅰️🔠🔠🔠🔠🔠🔠


በሃዘናቹ ወቅት ከጎናቹ አለን

ቃላት በቂ በማይሆኑበት ሰዓት አብሮነት መጽናናትን ያመጣል።

በዚህ ፈተና ወቅት እርዳታችንን ከፈለጋቹ ሃዘናቹሁን ተጋርተን በታላቅ አክብሮት ከጎናቹ በ@rovcatering_etመሆን ልናገለግላቹ እንሻለን።

@rovcatering_et


⛪️ መልካም የጥምቀት በዓል 🙏🏻

እንኳን ለብርሃነ ጥምቀቱ በሰላም አደረሳችሁ። በዓሉ ከወዳጅ ዘመዶ ጋር በጋራ በደስታ እና በጤና የሚያከብሩት እንዲሆን እንመኛለን።

📧 book@ro-vcatering.com
📞 +251944626262 / +251944636363

🏢 @rovcatering_et


🎄 መልካም የገና በዓል ይሁንላችሁ ! 🏑
ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች እንኳን ለእየሱስ ክርስቶስ ልደት በዓል በሰላም አደረሳችሁ

በዓሉ በጨዋታ የደመቀ፣ በሳቅ የታጀበ፣ በአብሮነት ያጌጠ ይሁንላችሁ!

📧 book@ro-vcatering.com
📞 +251944626262 / +251944636363

🏢 @rovcatering_et


🏢 ፕሮግራሞን ከሙሉ መስተንግዶ፣ ዲኮሬሽን እና ድንቅ የምግብ ዝግጅት ጋር የማይረሳ ጊዜ መፍጠር ስራችን ነው 🍽

ልዩ የጥቅል አገልግሎቶቻችን፡
➡️ ሰርግ ዝግጅት እና መስተንግዶ
➡️ የልደት ክብረ በዓላት
➡️ ቢደገም የሚያስብል ብራይዳል ሻወር
➡️ የኮርፖሬት ዝግጅቶች

ከተሟላ የባለሙያ እና ምግብ አቅርቦት ጋር።

ልዩ ልዩ ጣፋጭ እና ጤናማ ምግቦችን ባማረ መልኩ አስተናግደን የእርስዎ እና የእንግዶችዎን የማይረሱት ቀን እንፈጥራለን።

We Make your Moment our Commitment!

#wedding #corporate_event #birthday #family_gathering #chefs

📧 book@ro-vcatering.com
📞 +251944626262 / +251944636363
__
JOIN US : @rovcatering_et


🏢 ጤናማ እና ጣፋጭ የጾም አገልግል ከሮቪ

በዚህ የጾም ወቅት የተለያዪ ጤናማ እና ጣፋጭ የጾም ምግቦችን ከሮቪ ይዘዙ !

ሮቪ ኬተሪንግ ለተለያዩ ፕሮግራሞቻችሁ
➡️ አገልግል እና ቡፌ በጥራት እናቀርባለን!
በደስታ እና በሀዘኖ ሁሌም ከጎኖ ነን።

ለበለጠ መረጃ
📞 +251 944626262 / 944636363
📍6 ኪሎ ፡ አልጄሪያ መንገድ

በማህበራዊ ሚዲያዎቻችን ይከታተሉን።
FB | Insta | YouTube | Tiktok


Baga Ayyaana Irreechaa bara 2017 nagaan geessan!
እንኳን ለ2017 ዓ.ም ኢሬቻ በዓል በሰላም አደረሳችሁ!


🎁 የሮቪ ኬተሪንግ የጥቅምት ወር ተሸላሚ ባለ ልደት 🥳ማነው? 🎂

🥳ከጥቅምት 1 ጀምሮ እስከ 30 ድረስ ልደታቸውን የሚያከብሩ ወዳጅ ጓደኛ ካላቹ ይሄ ሽልማት ለናንተ ነው ከታች በምታዪት ኮመንት መጽጫ ላይ የልደት ቀናቸውን በመጻፍ ብቻ በልደታቸው ቀን ከናንተጋ በመሆን ደረጃውን የጠበቀ ቶርታ ኬክ ባአሉበት ቦታ ይዘን ሄደን ሰርፕራይዝ እናደርጋቸዋለን ☄️
ተሸላሚ ለመሆን ከእርሶ የሚጠበቀው ይፋዊ የማሕበራዊ ትስስር ገፆቻችንን መከተል እና ፖስቶቻችንን ማጋራት ብቻ!


🏢 ሮቪ ኬተሪንግ ለተለያዩ ፕሮግራሞቻችሁ
➡️ አገልግል እና ቡፌ በጥራት እናቀርባለን!
በደስታ እና በሀዘኖ ሁሌም ከጎኖ ነን።

📞 +251 944626262 / 944636363
📍6 ኪሎ ፡ አልጄሪያ መንገድ

በማህበራዊ ሚዲያዎቻችን ይከታተሉን።
FB | Insta | YouTube | Tiktok


🏢 እንኳን ለብርሃነ መስቀሉ በሰላም አደረስዎ! 🎉
መልካም በዓል!

FB | Insta | YouTube | Tiktok


🎉ቀጣይ ሰፕራይዝ የሚሆነው ባለልደት ማነው! 🎂

🥳የ ኤቫናን 1ኛ ዓመት ልደቷን በሚገርም ሁኔታ ሰፕራይዝ ሆናለች እናንተም ከጥቅምት 1 ጀምሮ እስከ 30 ድረስ ልደታቸውን የሚያከብሩ ወዳጅ ጓደኛ ካላቹ ይሄ ሽልማት ለናንተ ነው ከታች በምታዪት ኮመንት መጽጫ ላይ የልደት ቀናቸውን በመጻፍ ብቻ በልደታቸው ቀን ከናንተጋ በመሆን ደረጃውን የጠበቀ ቶርታ ኬክ ባአሉበት ቦታ ይዘን ሄደን ሰርፕራይዝ እናደርጋቸዋለን ☄️
ተሸላሚ ለመሆን ከእርሶ የሚጠበቀው ይፋዊ የማሕበራዊ ትስስር ገፆቻችንን መከተል እና ፖስቶቻችንን ማጋራት ብቻ!

💬 ኮሜንቱ የሚዘጋው መስከረም 26 ነው።

🏢 ሮቪ ኬተሪንግ ለተለያዩ ፕሮግራሞቻችሁ
➡️ አገልግል እና ቡፌ በጥራት እናቀርባለን!
በደስታ እና በሀዘኖ ሁሌም ከጎኖ ነን።

📞 +251 944626262 / 944636363
📍6 ኪሎ ፡ አልጄሪያ መንገድ

በማህበራዊ ገጾቻችን ይከታተሉን።
FB | Insta | YouTube | Tiktok


👑 መልካም አዲስ አመት 🎆

2016ን አባረን ወደ 2017 ገብተናል እኛ ደሞ ለናንተ መልካም የጤና እና የስራ አመት እንመኛለን፡፡

ሮቪ ኬተሪንግ እንደተለመደው ለደምበኞቹ ድንቅ እና የማይረሳ ዝግጅቶችን ከተወዳጅ ምግቦች አቅርቦት እስከ ማስዋብ ድረስ 🍾 በደመቀ ሁኔታ ድግሶችን በማዘጋጀት ላይ ነው። እርሶ የድግሶን ጣጣ ለኛ ጣሉት!

➖ ለሠርግ እና ለመልስ
➖ ለኒካ - ቀለበት
➖ ለልደት
➖ ለክርስትና
➖ የቤተሠብ ፕሮግራም እና የመስሪያ ቤት ዝግጅቶች
➖ ለእዝን ምግብ እና ለሌሎች በርካታ ዝግጅቶች ከልዩ ልዩ ጣፋጭ ምግቦቻችን ጋር 🍬 ባማረ መልኩ አሰናድተን የእርስዎን እና የእንግዶችዎን የማይረሱትን ቀን መፍጠር የሁል ጊዜ ስራችን ነው።

We Make your Moment our Commitment!
#wedding #corporate_event #birthday #family_gathering #chefs

📧 MAIL: book@ro-vcatering.com
📞BOOKING: +251944626262 / +251944636363
__
JOIN US : ✅ @rovcateringet

🚩🚩🚩🚩 🚩🚩🚩🚩🚩🚩🚩🚩


የትኛውንም ፕሮግራሞ እንደናንተ በመሆን ከሙሉ መስተንግዶ፣ ዲኮሬሽን እና ድንቅ የምግብ ዝግጅት ጋር የማይረሳ ጊዜ መፍጠር ስራችን ነው፡፡

ልዩ ጥቅል አገልግሎቶቻችን፡
➡️ ሰርግ ዝግጅት እና መስተንግዶ
➡️ የልደት ፕሮግራሞች
➡️ ቢደገም የሚያስብል ብራይዳል ሻወር
➡️ የኮርፖሬት ዝግጅቶች

ከተሟላ የባለሙያ እና የምግብ አቅርቦት ጋር።

ልዩ ልዩ ጣፋጭ እና ጤናማ ምግቦችን ባማረ መልኩ አሰናድተን የእርስዎ እና የእንግዶችዎን የማይረሱትን ቀን እንፈጥራለን።

We Make your Moment our Commitment!

#wedding #corporate_event #birthday #family_gathering #chefs

📧 MAIL: book@ro-vcatering.com
📞 BOOKING: +251944626262 / +251944636363
__
JOIN US : @rovcatering_et


🎉 የድርጅቶን አንዳንድ ዝግጅቶች በሮቪ ኬተሪንግ ጣፋጭ ምግቦች ስኬት ያድርጉት!🔥

✔️ በቅርቡ ያሰናዳነውን ፕሮግራም በተመለከተ፣ የእንግዳዎቻቸውን እንከን የለሽ እና የማይረሳ ተሞክሮ የሚያረጋግጡ ግሩም የምግብ አገልግሎት እንሆ ➡️

ትላልቅ የመክፈቻ ፕሮግራሞች ወይም ማንኛውም የድርጅት ፕሮግራሞች ላይ ጥሩ መዓዛ ባላቸው ወጦች፤ በቀለማት ያሸበረቁ አትክልቶች፤ በጣፋጭ ክትፎች፤ ቆጮዎች እና እንጀራዎች የሞሉትን በዲኮር ድምቅ ያለ ዝግጅት ለእንግዶቾ በማቅረብ ለማስደመም ዝግጁ ኖት❓

➡️ እንግዲያውስ ይሄን አይተው ይመስክሩ። በእውነት ልዩ በሆነ አቀራረብ እና መስተንግዶአችን ይደመማሉ።
🗓 ይመልከቱ እና ዛሬውኑ እኛ ጋር ቀጠሮውን ይያዙ!

🔗ለማየት፡
https://www.youtube.com/watch?v=FAF5OG5m1WA

በማህበራዊ ሚዲያዎቻችን ይከታተሉን።
FB | Insta | YouTube | Tiktok


Video is unavailable for watching
Show in Telegram
🎁ሽልማቱ ለማን ደረሰ 🎂

ባለፈው ያዘጋጀነውን ሽልማት በቪድዮ እንደምታዩት ነሐሴ 19 ቀን ባለልደቱን የምንጋብዝበት ቀን ሆኑዋል ላሸነፈው ሰው በውስጥ መልእክት እንልካለን፡፡ የመጀመሪያ እንደመሆኑ በጊዜ እጥረት ምክንያት በሰዓቱ ሳናካሄደው ቀርተናል ቀጣይ እንደዚህው ተመሳሳይ ሽልማት ስለሚኖር ተሸላሚ ለመሆን ከእርስዎም የሚጠበቀው ይፋዊ የማሕበራዊ ትስስር ገፆቻችንን ይከተሉ፤ ፖስቶቻችንን ያጋሩ፤ ተቸላሚ ይሁኑ!

ሮቪ ኬተሪንግ ለተለያዩ ፕሮግራሞቻችሁ
➡️ አገልግል እና ቡፌ በጥራት እናቀርባለን!
በደስታ እና በሀዘኖ ሁሌም ከጎኖ ነን።

📞 +251 944626262 / 944636363
📍6 ኪሎ ፡ አልጄሪያ መንገድ

በማህበራዊ ሚዲያዎቻችን ይከታተሉን።
FB | Insta | YouTube | Tiktok


🎁 የመጨረሻ ቀን ነገ ነሐሴ 15 ነው 🎂

ቀኑ ሳያልፍ ቶሎ እድሉን ተጠቀሙበት እስከ መስከረም መጀመሪያ ማለትም በዚህ ወር ውስጥ ልደታቸውን የሚያከብሩ ወዳጅ ጓደኛ ካላቹ 🎉 ይሄ ሽልማት ለናንተ ነው ከታች በምታዪት ኮመንት 💬 መጽጫ ላይ የልደት ቀናቸውን በመጻፍ ብቻ በልደታቸው ቀን ከናንተጋ በመሆን ደረጃውን የጠበቀ ቶርታ ኬክ 🎂 ባአሉበት ቦታ ይዘን ሄደን ሰርፕራይዝ እናደርጋቸዋለን ☄️
ተሸላሚ ለመሆን ከእርሶ የሚጠበቀው ይፋዊ የማሕበራዊ ትስስር ገፆቻችንን መከተል እና ፖስቶቻችንን ማጋራት ብቻ!

ሮቪ ኬተሪንግ ለተለያዩ ፕሮግራሞቻችሁ
➡️ አገልግል እና ቡፌ በጥራት እናቀርባለን!
በደስታ እና በሀዘኖ ሁሌም ከጎኖ ነን።

📞 +251 944626262 / 944636363
📍6 ኪሎ ፡ አልጄሪያ መንገድ

በማህበራዊ ሚዲያዎቻችን ይከታተሉን።
FB | Insta | YouTube | Tiktok


🎁 የሮቪ ኬተሪንግ የዚህ ወር ተሸላሚ ባለ ልደት 🥳ማነው? 🎂

እስከ መስከረም መጀመሪያ ማለትም በዚህ ወር ውስጥ ልደታቸውን የሚያከብሩ ወዳጅ ጓደኛ ካላቹ 🎉 ይሄ ሽልማት ለናንተ ነው ከታች በምታዪት ኮመንት 💬 መጽጫ ላይ የልደት ቀናቸውን በመጻፍ ብቻ በልደታቸው ቀን ከናንተጋ በመሆን ደረጃውን የጠበቀ ቶርታ ኬክ 🎂 ባአሉበት ቦታ ይዘን ሄደን ሰርፕራይዝ እናደርጋቸዋለን ☄️
ተሸላሚ ለመሆን ከእርሶ የሚጠበቀው ይፋዊ የማሕበራዊ ትስስር ገፆቻችንን መከተል እና ፖስቶቻችንን ማጋራት ብቻ!


ሮቪ ኬተሪንግ ለተለያዩ ፕሮግራሞቻችሁ
➡️ አገልግል እና ቡፌ በጥራት እናቀርባለን!
በደስታ እና በሀዘኖ ሁሌም ከጎኖ ነን።

📞 +251 944626262 / 944636363
📍6 ኪሎ ፡ አልጄሪያ መንገድ

በማህበራዊ ሚዲያዎቻችን ይከታተሉን።
FB | Insta | YouTube | Tiktok


ሽልማቶችን ይዘን ከተፍ ብለናል 👍

የተለያዪ ሽልማቶችን🎁 ለናንተ ውድ ተከታዮቻንን አዘጋጅተን ጨርሰናል፡፡

ተሸላሚ ለመሆን ከእርስዎም የሚጠበቀው ይፋዊ☄️ የማሕበራዊ ትስስር ገፆቻችንን ይከተሉ፤ ፖስቶቻችንን ያጋሩ፤ ተቸላሚ ይሁኑ!

📞 +251 944626262 / 944636363
📍ቦሌ ብራስ

በማህበራዊ ሚዲያዎቻችን ይከታተሉን።
FB | Insta | YouTube | Tiktok

20 last posts shown.