⭕ Safari - ቴክ ⭕


Channel's geo and language: Ethiopia, Amharic
Category: Technologies


✅𝐖𝐞𝐥𝐜𝐨𝐦𝐞 𝐓𝐨 ቴክ ኮም 𝐂𝐡𝐚𝐧𝐧𝐞𝐥✅
❓ ተወዳጅ የ 𝐓𝐞𝐜𝐡 ጥያቄና መልሶች
📺 የ𝐓𝐞𝐜𝐡 ዜናወች እና ትምህርቶች
🌏 የWebsite & software ጥቆማዎች
📱ሀሪፍ የሞባይል እና ኮምፒውተር App
#ለጥያቄ @tech_com_meweyaya

Related channels

Channel's geo and language
Ethiopia, Amharic
Statistics
Posts filter


ወድ የቻናላችን ቤተሰቦች እንኳን አደረሳቹህ መልካም አዲስ አመት 🌻እንቁጣጣሽ🌻


የቴሌብር ሱፐር አፕን በማውረድ በመመዝገብ እና በመገበያየት ተሸላሚ እዲሆኑ ጋብዤዎታለሁ. https://superapp.ethiomobilemoney.et:38443/customer/mgm/index0902.html#/?notoolbar=true&CampaignId=MGM1636545295560576&inviterId=979923914240003&language=am&campaignType=collectPetal&time=Sept-04-2024-Sept-12-2024


Forward from: Birr Refer Bot
ተጨማሪ ገንዘብ ማግኘት ይፈልጋሉ?  💰 ሩቅ መመልከት አያስፈልግዎትም !  በሪፈራል ፕሮግራማችን ጓደኞችዎን ወደ ቦቱ በመጋበዝዎ ብቻ በአንድ ሰው 0.50 ብር ማግኘት ይችላሉ።

📈 እስካሁን 0 ሰዉ ጋብዘዋል ገቢዎን ለመጨመር ተጨማሪ ጓደኞችዎን መጋበዝዎን ይቀጥሉ።

🔗 ይህ የእርስዎ የሪፈራል ሊንክ ነው  https://t.me/BirrReferBot?start=r0234693491

ለጓደኛዎ ያጋሩ እና ገቢ ማግኘት ይጀምሩ።






Forward from: "የኦርቶዶክስ ጥያቄና መልስ"


Forward from: "የኦርቶዶክስ ጥያቄና መልስ"




I won a $3.00 reward from ClipClaps, open ClipClaps to share bonus with me. #eyJpZCI6Ijc5MTI3NjgzIiwidHlwZSI6MX0=# https://www.clipclaps.com/?activity_spin=79127683


ሰላም ውድ የቴክ ኮም ቤተሰቦቻችን ሁለት ሰወች የቻናላቸውን ስም ፅፈው ሎጓቸው ተሰርቶል እስኪ ስለ ሎጎው የሆነ ነገር በሉ






Forward from: Alex Abrham
BD bete wubet teklala yekelem sra


Forward from: Unknown
Esmotube


ዛሬ ለ2 ግሩፕ ወይም ቻናሎች ሀሪፍ ሎጎ ልንሰራ አስበናል ቀድመው የግሩፕ ወይም የቻናል ስማቸውን ለፃፉ 2 ሰወች እንሰራለን @tech_com
@techcom_meweyaya




Forward from: Click Bee 🐝
💰 Maximize your earnings with our referral program!

🔎 You currently have 9 referrals.

Refer others to the bot by sharing this link: https://t.me/ClickBeeBot?start=285205523

💵 You will earn 15% of your friends earnings from tasks and 1% of their deposits

Affiliate income can be withdrawn to any external wallet or can be spent on ADS!


በስልካችን ላይ ሊኖሩ የማይገቡ አደገኛ መተግበሪያዎች በውስጣቸው አጥፊ ቫይረሶችን የያዙ ነገር ግን አገልግሎት የሚሰጡ በመመስል የተሰሩ መተግበሪያዎች አሉ 42ቱ

ቀጥለው የተዘረዘሩ መተግበሪያዎች በስልኮቻችን ላይ ካሉ ልናጠፋቸው ይገባል
በስማርት ስልካችን ላይ የምንጭናቸው መተግበሪያዎች (አፕሊኬሽኖች) በርካታ ነገሮችን በሚያቀሉለን ቢሆኑን አንዳንዶች ግን መረጃዎቻችን ለሶስተኛ ወገን አሳልፎ ከመስጠት ጀምሮ ለሳይበር ጠላፊዎች እንድንጋለጥ ሊያደርጉን ይችላሉ።
በውስጣቸው አጥፊ ቫይረሶችን የያዙ ነገር ግን አገልግሎት የሚሰጡ በመመስል የተሰሩ መተግበሪያዎች አሉ የሚለን ፎን አሬና ድረ ገጽ፤ እንዚህን መተግበሪያዎች (አፕሊክሽኖች) ውለን ሳናድር ዛሬውኑ ከስልካችን ላይ እናጥፋቸው ሲልም ምክረ ቢጤ አክሏል።
ቀጥለው የተዘረዘሩ አፕሊኬሽኖች በስልካችን ላይ ተጭነው ካሉ በፍጥነት ልናጠፋቸው ይገባል
ዋለስ ላይት (Walls light - Wallpapers Pack
ቢግ ኢሞጂ (Big Emoji – Keyboard)
ግራድ ዋል ፔፐርስ (Grad Wallpapers - 3D Backdrops)
ኢንጂን ዋል ፔፐርስ (Engine Wallpapers - Live & 3D)
ኢፌክት ሚና (EffectMania - Photo Editor)
አርት ፊልተር (Art Filter - Deep Photoeffect)
ፋስት ኢሞጂ ኪቦርድ (Fast Emoji Keyboard)
ከርኤት ስቲከር (Create Sticker for Whatsapp)
ማትስ ሶልቨር (Math Solver - Camera Helper)
ፎቶ ፊክስ ኢፌክት (Photopix Effects - Art Filter)
ሊድ ቲም (Led Theme - Colorful Keyboard)
ኪይ ቦርድ (Keyboard - Fun Emoji, Sticker)
ስማር ዋይ ፋይ (Smart Wifi)
ማይ ጂ.ፒ..ኤስ ሎኬሽን (My GPS Location)
ኢሜጅ ወራፐ ካሜራ (Image Warp Camera)
ስማርት ኪው.አር ክሬቶር (Smart QR Creator)
ከለራይዝ ኦልድ ፎቶ (Colorize Old Photo)
ጂ.ፒ.ኤስ ሎኬሽን ፋይነደር (GPS Location Finder)
ስማርት ኪው.አር ስካነር (QR Scanner)
ጂ.ፒ.ኤስ ሎኬሽን ማፕስ (GPS Location Maps)
ቮልዩም ኮንትሮን (Volume Control)
ሰክሪት ሆርስኮፕ (Secret Horoscope)
ስማርት ጂ.ፒ.ኤስ ሎኬሽን (Smart GPS Location)
አኒሜትድ ስቲከር ማስተር (Animated Sticker Master)
ስሊፕ ሳውንድ (Sleep Sounds)
አይ ሎቭ ፊልተር (I love Filter)
ቤስት ካሜራ (Best camera)
ቢዩቲፉል ካራ (Beautiful camera)
ቻርሚንግ ካሜራ (Charming Camera)
ታይድ ካሜራ (Tide Camera)
ኬል ዴስክቶፕ (Cool Desktop)
ዋይ ፋይ ቡስተር (Wifi Booster)
ሲምፕል ካሜራ (Simple Camera)
@tech_com


ዋትስአፕ ኢንተርኔት ቢቋረጥም ተጠቃሚዎች መልእክት እንዲላላኩ የሚያስችል አገልግሎት ሊጀምር ነው

መንግስታት ኢንትኔትን በሚዘጉበት ሰዎች አስቸኳይ እርዳታ እንዳያገኙ መብታቸውን እየጋፉ እንደሆነም ኩብንያው አስታውቋል

 ተጠቃሚዎች መካከል የመልእክት ልውውጥ እንዲኖር የሚያስቸል አዲስ አገልግሎት ከሰሞኑ ይፋ አድርጓል።
📍 ዋትስአፕ በድምጽ የተላከ መልእክትን ወደ ጽሁፍ የሚቀይር አገልግሎት ስራ ላይ ሊያውል ነው

📍 ዋትስአፕ በፈረንጆቹ በ2023 በየትኞቹ ስልኮች ላይ መስራት ያቆማል?
በሜታ ኩባያ ስር የሚተዳደረው ግዙፉ የመልክት መላላኪያ መተግበሪያ ዋትስአፕ ከዚህ በኋላ በቅርቡ በኢራን እንዲሁም በተለያዩ የዓለም ሀገራት ውስጥ የሚታዩ የኢንተርኔት መዘጋቶች በዋትስአፕ መልእክት መላላክን አያግዱም ብሏል።
ኢንተርኔትን የሚዘጉ አካላት ሰብአዊ መብቶችን በመንፈግ ሰዎችን አስቸኳይ እርዳታ እንዳያገኙ እያደረጉ ነው ሲልም ዋትስአፕ ይከሳል።
ዓለም አቀፉ ማህበረሰብ ፕሮክሲ ሰርቨሮችን በፍቃደኝነት ድጋፍ እንዲያደርግ ጥሪ ያቀረበው ዋትስአፕ፤ ፕሮክሲ ሰርቨሮችን እንዴት ማዋቀር እንደሚቻል መመሪያ እሰጣለሁም ብሏል።
በፕሮክሲ ሰርቨር በኩል የሚደረጉ ግንኙነቶች እና የመልእክት ልውውጦች ሚስጥራዊነት እና የመረጃ ደሀንነት በከፍተኛ ደረጃ የሚጠበቁ መሆኑነም ዋትስአፕ በብሎግ ፖስቱ አስታውቋል።
ዋትስአፕ መተግበሪያ በዓለማችን ሁለት ቢሊዮን ተጠቃሚዎች ያሉት ሲሆን አውሮፓ፣ አሜሪካ፣ መካከለኛው ምስራቅ እና አፍሪካ ብዙ ተጠቃሚዎች እንዳሉት ይገለጻል።
@tech_com



20 last posts shown.