በጉጃራት አንድ ሰው ላም ገዛ !
ሌሊት ላይ ውሾቹ ሲጮሁ ሰማ ይህም የውሾቹ ጩኸት ለተከታታይ ምሽቶች ተከሰተ
ጉዳዩን ለማጣራት ሰውየው CCTV ካሜራ ተከለ አንድ ነብር በየ ሌሊቱ እየመጣ ከላሟ አጠገብ ሲቀመጥ አይቶ ተገረመ !
ከቀድሞው የላሟ ባለቤት ሲጠይቅ የዚህ ነብር እናት የተገደለችው ግልገሉ ገና 20 ቀን ሲሆነው እንደሆነ አወቀ !
ላሟ ወተቷን እያጠባችው ነፍሱን አዳነችው! ግልገሉ እያደገ ሲሄድ ጫካ ገባ ነገር ግን ሙሉ በሙሉ ያደገው ነብር በየምሽቱ እየመጣ አሁንም እንደ እናቱ ከሚቆጥራት ላም ጋር ጊዜውን ያሳልፋል !
❣️Join our channel❣️
❣️@mr_wendi1 ❣️
https://t.me/+2ed_CJvzGrMyNWE8