❓Statista በ2024 እንዳወጣው ዘገባ ከሆነ 2.23 ሚሊዮን ኢትዮጵያውያን ሥራ አጥ ናቸው። ለዚህ ቁጥር በዚህ ልክ መናር 📈 ምክንያት ሊሆን የሚችል እርስዎ በግል ያጋጠመዎት ተግዳሮት የትኛው ነው?
Poll
- አናሳ የሥራ ዕድልና ከችሎታዬ ጋር የአለመጣጣም
- ከቀጣሪዎች ጋር የምገናኝበት መድረክ አለመኖር
- የሥራ መፈለጊያ ቦታ መብዛትና የአቅም ውስንነት
- ውስን የCV/Cover Letter ዝግጅት አቅም