የብሪታኒያው ንጉስና የሮማው ርዕሰ ሊቃነ ጳጳሳት በሱልጣን ሱለይማን አልቃኑኒ ዘመን ደማስቆን ለመጎብኘት ፈቃድ ጠየቁ። ከአራት ወራት በኋላ ያለ አጃቢ ወታደርና ያለ ጫማ በባዶ እግራቸው ደማስቆን እንዲጎበኙ ተፈቀደላቸው።
የብሪታንያው ንጉስ ጫማውን ለምን እንደሚያወልቅ ጠየቀ። ሱለይማን አልቃኑኒም እንዲህ በማለት መለሰ "ይህ የተባረከ ምድር የረሱል ባልደረቦች የተቀበሩበትና በከበረ እግሮቻቸው የረገጡት መሬት ነው። በሱለይማን አልቃኑኒ የንግስና ዘመን በነጃሳ እግሮቻችሁ ገብታችሁ ታሪክ የሚወቅሰኝን ተግባር እንድፈፅም ትሻላችሁን? በጌታዬ ይሁንብኝ ከፀሀይ መውጫ እስከ ፀሐይ መግቢያ በባዶ እግራችሁ ትጎበኛላችሁ እንጂ ከነ ነጃሳችሁማ ወደ ከተማው አትገቡም"
ምንጭ:-
كتاب سكون الليل