قال ابن عباس: وليس شيء من الحيوانات تضبح غير الفرس والكلب والثعلب، وإنما تضبح هذه الحيوانات إذا تغير حالها من تعب أو فزع.
ኢብኑ ዐባስ እንዲህ አለ;
"ከፈረስ,ከውሻና ከቀበሮ ውጪ የሚያለከልክ እንስሳ የለም። እነዚህም እንስሳቶች የሚያለከልኩት በድካም ወይም በድንጋጤ ሁኔታቸው ስለሚቀየር ነው።"
ኢብኑ ዐባስ እንዲህ አለ;
"ከፈረስ,ከውሻና ከቀበሮ ውጪ የሚያለከልክ እንስሳ የለም። እነዚህም እንስሳቶች የሚያለከልኩት በድካም ወይም በድንጋጤ ሁኔታቸው ስለሚቀየር ነው።"