Paws✨
🐶በተደጋጋሚ የሚከፍቱት X account ባን እየተደረገባቸው ስለሆነ አሁንም አዲስ አካውንት ከፍተዋል
ይህን እያደረጉ ያሉት ከPaws በተቃራኒ ያሉ ሰዎች ተደራጅተው Report እያደረጉባቸው እንደሆነ ነው የተናገሩት
🐶ይህ ታስክ ለመስራት
🐶 መጀመሪያ ቦቱ ላይ ግቡ
🐶በመቀጠል Go የሚለውን ተጫኑ
🐶 ትዊተር ሲወስዳቹ
@gotpawsed ብላቹ ሰርች አድርጋቹ follow አድርጉ
ከ24 ሰዓት በኋላ Reward እንቀበላለን
@Sewaswcrypto@Sewaswcrypto