ماشاء الله
ዛሬ ከሚሴ አካባቢ መኮይ የምትባል ከተማ ታላቅ የደእዋ ፕሮግራም ላይ ከወንድሞቻችን ጋር በመተባበር እንገኛል አላህ ስራችንን ይቀበለን ቦታው አድካሞና አስፍሬ የሆነ ቦታ ነው ያሳይገድበን እነሆ በታላቁ ሰላም መስጅድ ተከስተናል ማሻአላህ።