Forward from: PRINCE NATI®™
አንዳንድ ማመን ያለብን እውነታዎች.........
1:~ ምንም እንካን ረዥም ብትሆንም ነገን ማየት አትችልም።
:
2:~ ታዋቂ ሜካኒክ ብትሆንም ሰበር ዜናን መጠገን አትችልም።
:
3:~ ሚሊዮን መኪናዎች ቢኖሩህም አልጋ ክፍል በእግርህ
መሄድህ የግድ ነው።
:
4:~ ታዋቂ ዋናተኛ ብትሆንም አሳ መሆን አትችልም።
:
5:~ የምድራችን ጠንካራው ሰው ብትሆንም ተራራን ማንቀሳቀስ
አትችልም።
:
6:~ ታዋቂ ፖሊስ ብትሆንም ኣንተ የገደለ ሰው መያዝ አትችልም።
:
7:~ ምንም እንኻን ነጭ ብትሆንም ጥላቤትህ ግን አሁንም
ጥቁር ነው።
:
8:~ ብርቱካን መጨመቁን ቢያውቅ ኑሮ ውሀ ባልያዘ ነበር።
:
9:~ ያየውን ሁሉ በመያዝ የሞከረ አንድ ቀን እባብ ጨብጦ
ይነደፋል።
:
10:~ ተመረኩኝ ብለህ ከተረገመ ሰው ጋር አትዋል።
:
11:~ የጠወለጉ ቅጠሎች መርገፍ ለአረንጎዴዎች
ማስጠንቀቂያ ነው።
:
12:~ የቅርብ ወዳጅ የቅርብ ጠላት ነው።
:
13:~ ጥሩ ጎደኛን በቀላሉ መግዛት አትችልም፣ግን በቀላሉ
መሸጥ ትችላለህ።
14:~ስሜቱ ለማይገዛ ህይወት ከባድ ነች፡፡
15:~ያለፈው መቀየር ባትችልም የወደፊቱ ግን እጅህ ላይ ነው፡፡
For best words and funny jokes ..........@PrinceNatiXXI.. .......
1:~ ምንም እንካን ረዥም ብትሆንም ነገን ማየት አትችልም።
:
2:~ ታዋቂ ሜካኒክ ብትሆንም ሰበር ዜናን መጠገን አትችልም።
:
3:~ ሚሊዮን መኪናዎች ቢኖሩህም አልጋ ክፍል በእግርህ
መሄድህ የግድ ነው።
:
4:~ ታዋቂ ዋናተኛ ብትሆንም አሳ መሆን አትችልም።
:
5:~ የምድራችን ጠንካራው ሰው ብትሆንም ተራራን ማንቀሳቀስ
አትችልም።
:
6:~ ታዋቂ ፖሊስ ብትሆንም ኣንተ የገደለ ሰው መያዝ አትችልም።
:
7:~ ምንም እንኻን ነጭ ብትሆንም ጥላቤትህ ግን አሁንም
ጥቁር ነው።
:
8:~ ብርቱካን መጨመቁን ቢያውቅ ኑሮ ውሀ ባልያዘ ነበር።
:
9:~ ያየውን ሁሉ በመያዝ የሞከረ አንድ ቀን እባብ ጨብጦ
ይነደፋል።
:
10:~ ተመረኩኝ ብለህ ከተረገመ ሰው ጋር አትዋል።
:
11:~ የጠወለጉ ቅጠሎች መርገፍ ለአረንጎዴዎች
ማስጠንቀቂያ ነው።
:
12:~ የቅርብ ወዳጅ የቅርብ ጠላት ነው።
:
13:~ ጥሩ ጎደኛን በቀላሉ መግዛት አትችልም፣ግን በቀላሉ
መሸጥ ትችላለህ።
14:~ስሜቱ ለማይገዛ ህይወት ከባድ ነች፡፡
15:~ያለፈው መቀየር ባትችልም የወደፊቱ ግን እጅህ ላይ ነው፡፡
For best words and funny jokes ..........@PrinceNatiXXI.. .......