በአህጉሪቱ ትልቁ የመዝናኛ እና የስፖርት ይዘት አቅራቢ የሆነው መልቲ ቾይስ አፍሪካ ለወጣት የፊልም ባለሙያዎች የአንድ ዓመት የፊልም ጥበብ ስኮላርሺፕ (ነጻ የትምህርት እድል) በየመልቲቾይስ ታለንት ፋክትሪ ለማስተማር መመዝገብ መጀመሩን አስታውቋል።
በየዓመቱ የስኮላርሺፕ ጊዜውን በተሳካ ሁኔታ ያጠናቀቁ ተመራቂዎች በኒውዮርክ፣ ህንድ እና ደቡብ አፍሪካ በሚገኙ የፊልም አካዳሚዎች እና የኢንዱስትሪ መንደሮች ተጨማሪ ስልጠና ያገኛሉ።
እድሜያችሁ ከ18-26 ዓመት የሆናችሁ ወጣት ፊልም ሰሪዎች በኬንያ በሚገኘው መልቲቾይስ አካዳሚ የፊልም ስራ እውቀታቸውን ለማዳበር እስከ Sep 15, 2024 (ጷጉሜ 5፣ 2016) ድረስ ማመልከት ትችላላችሁ።
🗓 ማመልከቻው የሚዘጋው፡ ጷጉሜ 5፣ 2016
🔗 ከታች ባስቀመጥንላችሁ ሊንክ ገብታችሁ ተመዝገቡ
https://applications.multichoicetalentfactory.com
__
FB | Insta | X | YouTube