①ኑ የመጨረሻውን መልእክተኛ እንወቅ📔


Channel's geo and language: Ethiopia, Amharic
Category: not specified


وَمَا خَلَقْتُ الْجِنَّ وَالأِنْسَ إِلاَّ لِيَعْبُدُونِ 
*ሱራህ 51, አያህ 56*
ጋኔንንና ሰውንም ሊግገዙኝ እንጅ ለሌላ አልፈጠርኳቸውም፡፡
================================

Related channels

Channel's geo and language
Ethiopia, Amharic
Category
not specified
Statistics
Posts filter


Forward from: በኡስታዝ ሑሴን ዒሳ【حفظه الله تعالى】የቁርኣን ተፍሲር እና የኪታብ ደርሶች የሚተላለፍበት ቻናል💿🎙!
Video is unavailable for watching
Show in Telegram
➲ኢኽዋነል ሙስሊሚን የሚከተሉትን አመለካከት በሰዎች ዘንድ ተቀባይነትን ያገኑ ዘንድ የሚከተሉት ስልት ምን እንደሆነ የሚዳስስ ትምህርት!
➴➴➴
🎙በሸይኽ ሱለይማን አሩሐይሊ

√√√√√√√√√√√√√√√√
በአማርኛ ትርጉም የቀረበ ትምህርት
https://t.me/kunselefyAleljadaAselefymenhaji


Forward from: በኡስታዝ ሑሴን ዒሳ【حفظه الله تعالى】የቁርኣን ተፍሲር እና የኪታብ ደርሶች የሚተላለፍበት ቻናል💿🎙!
Video is unavailable for watching
Show in Telegram
➲ስለ ተውሂድ የሚዳስስ ትምህርት !

🎙በሸይኽ ሙሀመድ ኢብኑ ረምዛን
~~
በአማርኛ ትርጉም የቀረበ ትምህርት

➧ወላሂ! ለዐቂዳ ለተውሒድ ዋጋ ካልሰጠን፣ ሺርክ ላይ ከወደቅን ፊቅሁም ይሁን ሌላ እውቀት ዋጋ የለውም፡፡ ያለተውሒድ የትኛውም እውቀት ፍፁም ፋይዳ የለውም፡፡ ለምን ቁርኣን አናፍዝም? ለምን ሐዲሥ አንሸመድድም? ለምን የፊቅህ ኪታቦችን አንሸመድድም? ከሺርክ ጨለማዎች ውስጥ ከተዘፈቅን ምንም ዋጋ የለንም፡፡ በያዝነው እውቀትም አንጠቀምም!!
ሸይኽ ረቢዕ አል-መድኸሊይ
◦◦◦✒️Ibnu Munewor
https://t.me/kunselefyAleljadaAselefymenhaji


Forward from: «خَيْرُكُمْ مَنْ تَعَلَّمَ الْقُرْآنَ وَعَلَّمَهُ»
Video is unavailable for watching
Show in Telegram
#ኑ ቁርአን በተጅዊድ እንማማር
➻ተጅዊድ በአማርኛ ቁርአንን ሀቁን ጠብቀን አሳምረን ለመቅራት ማወቅ ያለብን ህግጋቶችን እንማማር

➾ ክፍል ስድስት-➏-

➻መኻሪጀል ሑሩፍ የፊደላቶች መውጫ ቦታ በምስል ከተግባር ጋር አቆራኝቶ የሚያብራራልን በምላስ የሚወጡ ሐርፎች የመጨረሻ ክፍል ከማጠቃለያ ጋር ይከታተሉ ተጠቃሚ ይሆናሉ በአላህ ፍቃድ

➲ኢኽላስ ዩቲዩብ➘➘
➻https://youtu.be/VIAGOZXwNmQ

ክፍል አምስትን-❺- ለማግኘት➷➷➷
https://t.me/Tejwidbich/973

🎙ወንድማቹህ አቡ ዒያድ


Forward from: «خَيْرُكُمْ مَنْ تَعَلَّمَ الْقُرْآنَ وَعَلَّمَهُ»
Video is unavailable for watching
Show in Telegram
#ኑ ቁርአን በተጅዊድ እንማማር
ተጅዊድ በአማርኛ ቁርአንን ሀቁን ጠብቀን አሳምረን ለመቅራት ማወቅ ያለብን ህግጋቶችን እንማማር

➾ ክፍል ሶስት ➂

➧ምዕራፍ ሁለት
መኻሪጀል ሑሩፍ የፊደላቶች መውጫ ቦታ የሚያብራራልን ክፍል ይከታተሉ ተጠቃሚ ይሆናሉ በአላህ ፍቃድ

ክፍል ሁለት ➁ ለማግኘት➷➷➷
https://t.me/Tejwidbich/942

🎙ወንድማቹህ አቡ ዒያድ




Forward from: በኡስታዝ ሑሴን ዒሳ【حفظه الله تعالى】የቁርኣን ተፍሲር እና የኪታብ ደርሶች የሚተላለፍበት ቻናል💿🎙!
Aselamu alikum,
Alhamdulilah I'm excited to announce that Nesiha Da'wah Atlanta now has an app on Android Google play (Nesiha Atlanta) so that all the class that sheikh Hussain Isaa gives will be accessible inshallah at a tip of your finger at one place at any time. In this app you will be able to play, share, comment and get notified when the class is live. So I kindly ask everyone to download, comment and share to all your friends and family.
Barakllah fikum.

https://play.google.com/store/apps/details?id=com.spreaker.custom.prod.app_59885

As for iOS(iPhone) it be available soon inshallah.


Forward from: 💎قدوتنا الصحابيات💎የምር ሱንይ ሴት ሁኚ! 💎ክብር ማለት ሱና ነው! ሱናህ የኑሕ መርከብ ናት፤የተሳፈረባት ይድናል።ወደ ኃላ የቀረ ይሰምጣል።«السلفية منهجي»💎
➧ሸይኽ ረቢዕ አል መድኸሊ ተጠየቁ ፡

ጥያቄ፦ ቤት ለመግዛት ፈልጌ ነበርና ከወለድ ባንክ ብር ተበድሬ ቤቱን መግዛት ይፈቅድልኛልን ?

መልስ፦ ፍፁም አይፈቀድም። ሌላው ይቅርና እንኳን ቤት ለምትገዛበት አይደለም በጣም ርቦህ ነፍስህን ከሞት ለማትረፍ ዳቦ ገዝተህ መብላት ቢያስፈልግህንኳን አደራህን ከወለድ ባንክ ስባሪ ፍራንክ እንዳትበደር !

በጣም ከራበህና ከአጠገብህ የምትበላው ሀላል ነገር አጥተህ ሞት አፋፍ ላይ ከሆንክ ፡ በዚህ ጊዜ በክትም ሆነ የአሳማ ስጋ ካገኘህ እንድትበላ አላህ ፈቅዶልሀል ምክንያቱም ሌላ የምትበላው ሀላል ነገር ሳታገኝ ቀርተህ ህይወትህ ልትጠፋብህ ስለሆነ ፡

ነገር ግን የፈለገ ህይወትህ አደጋ ላይ ብትሆንም እንኳን የወለድ ብር እንድትበላ አልፈቀደልህም ! ይህ የሚያሳየው የወለድ ብር ምን ያክል ከባድ አደጋ እንዳለው ነው።

አደራ የወለድ ብር እንዳትበደር ሶብር አድርግ ታገስ ፡ አላህን ፈርተህ የወለድ ብር አልበላም ብለህ ሶብር ካደረግክና ከታገስክ እርሱ ካላሰብክበት ቦታ ጥሩ ሪዝቅ (ሲሳይ) ያመጣልሃል ፡

አላህ እንዲህ አለ፦ አላህን የሚፈራን ሰው ለእርሱ መውጫ ያደርግለታል ፥ ካላሰበበትም ቦታ ሪዝቅን (ሲሳይን) ይሰጠዋል ።
ሱራ አል-ጦላቅ (65/2-3)

እንዳጠቃላይ ወለድ በጣም ከባድ ወንጀል ነው፣ በጣም ከባድ አደጋ ነው ፣ ወለድ መብላት ይቻላል የሚል ሰው ይከፍራል (ከእስልምና ይወጣል) ።

ቤት ካስፈለገህ ሶብር አድርግ ታገስ አላህ ከሲሳዩ እስኪሰጥህ ድረስ፣ ወደ አላህ ተጠጋ ተመለስ ከዚያም ቤት እንድትገዛ የሚያደርጉህን ሰበቦች ሁሉ አድርስ ፣ አይ አልታገስም የወለድ ገንዘብ ተብድሬ ቤቴን እገዛለሁ ካልክ ግን ከአላህ ጋ ጦር ከፍተህ እርሱን እየተዋጋህ ነው ያለኸው ፡ ምክንያቱም የወለድ ብር የሚበላ ሰው አላህን ተዋጊ አማፂ ነውና ፡

ይሄን አስመልክቶ አላህ እንዲህ ብሏል፦ እናንተ ያመናችሁ ሆይ ! አላህን ፍሩት ፡ ከአራጣም (ከወለድም) የቀረውን ተው፣ አማኞች እንደሆናችሁ ከርሱ ተጠንቀቁ።

የታዘዛችሁትን የማትሰሩ ከሆናችሁ ግን ከአላህ እና ከመልዕክተኛው በሆነች ጦር መዋጋታችሁን እወቁ ።
ሱራ አል በቀራህ (27278-279)

አላህ ወለድ የሚበሉ ሰወች ላይ ጦርነቱን አውጆባቸዋል።

እንዲሁም የአላህ መልዕክተኛ "የወለድ ገንዘብ የሚበላን ሰው፣ የሚያስበላውንም ፀሀፊውንም መስካሪዎቹንም" ረግመዋቸዋል።

ከእርግማን ቡሀላ ምን ትፈልጋለህ ?!! ፊትለፊትህ የጀሀነም እሳት እየጠበቀህ ይህ ከወለድ ተበድረህ የገዛሀው ቤትህ ሊጠቅምህ ይችላል ??!

ስለዚህ ማንኛውም ሙዕሚን አላህን ሊፈራ ይገባል ፡ በድህነቱ ሶብር ሊያደርግና ሊታገስ ይገባል ።

ጌታችን አላህ እንዲህ ብሏል፦ በፍርሀት፣ በርሀብም እንዲሁም ከገንዘቦችና ከነፍሶችም ከፍራፍሬወችም በመቀነስ በእርግጥ እንፈትናችኋለን ! ታጋሾችንም (በጀነት) አብስራቸው።
ሱራ አል በቀራህ (2/155)

በድህነትህ ታገስ አላህ ይሄን ታላቅ ምንዳ ይሰጥሃል ። ይሄን አልፈልግም ብለህ ሳትታገስ ከቀረህና የወለድ ገንዘብ ከበላህ ግን የእርሱን ቁጣና እርግማን እንዲሁም ከባድ ቅጣቱን ነው ምታተርፈው ።

ነገ ከአላህ ዘንድ ከሚጠብቅህ ከባድ ቅጣትና ቁጣ አንፃር ሲታይ ዛሬ ያለህበትን ድህነትህን መቻልና መቋቋም በጣም ቀላል ነው ።

አላህ ከትሩፋቱ ለግሶን የወለድ ብር ከመብላት እንዲጠብቀን እንማፀነዋለን ፡ ጌታችን ዱዓችንን (ፀሎታችንን) ሰሚና ተቀባይ ነው።

المصدر : موسوعة مؤلفات ورسائل وفتاوى الشيخ ربيع المدخلي
المجلد الأول
رقم الصفحة 134-135
..🖋𝓱𝓾𝓼𝓮𝓷 𝓪𝓱𝓶𝓮𝓭
፞ •⊰✿🌹✿⊱• ፞
⚘••..¦ t.me/TewhidSunnah




Forward from: Nesiha Atlanta ነሲሃ ስቱዲዮ አትላንታ (ኡስታዝ ሑሴን ዒሳ) ኦፊሺያል ቻናል
☝፝🎙ሙሐደራ ·💿·፝

                                    የወንድማማችነት ሀቆች⇦
          
     √→🎙በኡስታዝ ሑሴን ዒሳ
『【حفظه الله تعالى】』
⇩⇩⇩
t.me/NasihaastudioAtlanta
www.nesihaa.com©®






ድንቅ ምክር! 💎

ውድ የሱና እህትና ወንድሞቼ አላህ በሰለፎች መንገድ ላይ ጽናቱን ይስጠን!!
ለእህት ወንድሞቻችን እንዘንላቸው! በእርጋታም ከጭፍን ተከታይነት እንዲላቀቁ እኛ የደረሰንን ሀቅ እናድርስላቸው ትላንት እኛም እንደነሱ ጭፍን ተከታዮች ነበርን! አላህ መልካም የሻለትን ለቅናቸው መንገድ ይመራል! አላህ ቀልባችንን ለሀቅ ባይከፍትልን በትላንቱ ጨለምተኛ አካሄድ ላይ ነበርን! ለሀቅ ሳይሆን ምግታችን ፉላን አላይ እንዴት ይነከሉ እያልን ጨለምተኛ አካሄድ ላይ ነበርን! ከዚህ ውርደት አውጥቶ ቀልባችንን ወደ ሀቅ ላዘነበለልን አላህ ምስጋና ይገባው!
የሱና ዱኣቶችንም አላህ በያሉበት ሰላማቸውን ያብዛልን ለሂዳያ ሰበብ የሆኑን መቼም በልባችን የማይጠፉ ስስቶቻችን ናቸው አላህ ከክፉ ነገር ሁሉ ይሰትርልን!

ወቅቱን ያማከለ ድንቅ ምክር ያድምጡት!
√→🎙 በኡስታዝ ሑሴን ዒሳ
『【حفظه الله تعالى】』


፞ •⊰✿🔉✿⊱• ፞
➣ ⚘ t.me/joinchat/AAAAAE_dIlJK9xMZaA6INA


Forward from: ①ኑ የመጨረሻውን መልእክተኛ እንወቅ📔
*(مختصر سيرة النبي) (صلى الله عليه وسلم) (وسيرة أصحابه العشرة)*
በኡስታዝ ሑሴን ዒሳ
『حفظه الله تعالى 』


ክፍል 1

https://drive.google.com/file/d/1e73qspX2BmKhBLNWOOfemWnZpouBI76i/view?usp=drivesdk

ክፍል 2

https://drive.google.com/file/d/1Jfix4bMbT7VXHEuspof8dJOIH2qNNM4C/view?usp=drivesdk

ክፍል 3

https://drive.google.com/file/d/1aBz1X5MOi0pDkYOgV4UNRkJIv-C23YD5/view?usp=drivesdk

ክፍል 4

https://drive.google.com/file/d/1rQvXC3uZ8-FGIv7KhZGGnhUE-zdhHJlO/view?usp=drivesdk

ክፍል 5

https://drive.google.com/file/d/1Z-QNKhywRsOAlGtO22qMxnR47_wkmFU7/view?usp=drivesdk

ክፍል 6

https://drive.google.com/file/d/1F-AdBZSOtFTfIQMxKXlCtCGCLcxwYjtc/view?usp=drivesdk

ክፍል 7

https://drive.google.com/file/d/1O4jkkGoBhb5S3AKYVlHsQ6qMbA93yMQ6/view?usp=drivesdk

ክፍል 8

https://drive.google.com/file/d/1nNJsX32Uax6q6cMsX9aN0d_3W2im8fpa/view?usp=drivesdk

ክፍል 9

https://drive.google.com/file/d/1idiNm9e18twf3PyB6eDUbGQRvtEEgPYf/view?usp=drivesdk

ክፍል 10

https://drive.google.com/file/d/1j8I4NUIubMi7UMGPi1kV8nphHPBbkd5W/view?usp=drivesdk

ክፍል 11

⬇⬇⬇

https://drive.google.com/file/d/1r6dg1d24OsHjnKGrqFOJULoAtZI3QPNR/view?usp=drivesdk

ክፍል 12

⬇⬇⬇

https://drive.google.com/file/d/1uVebP_PPoKncSemAK0pRcO1_oH9I2aBK/view?usp=drivesdk

ክፍል 13

⬇⬇⬇

https://drive.google.com/file/d/1a0upgOhlQ9WUCkjI1bPco9oCbE-JTnhg/view?usp=drivesdk

ክፍል 14

⬇⬇⬇

https://drive.google.com/file/d/1PFi6du9Ym9GIxW8-5VgrKlhmZPciAPsq/view?usp=drivesdk

ክፍል 15

⬇⬇⬇

https://drive.google.com/file/d/1eV67Krwme5Ynlvnil57RMrQnm4XSgdnH/view?usp=drivesdk

ክፍል 16

⬇⬇⬇

https://drive.google.com/file/d/1JyU2KBKqGQz3EVjkFW7fXKen2RPIv3wH/view?usp=drivesdk

ክፍል 17

⬇⬇⬇

https://drive.google.com/file/d/1lJGjAq0iV5JbT6hE--WNaZUilk3EcEUB/view?usp=drivesdk


ክፍል 18

⬇⬇⬇

https://drive.google.com/file/d/1kTzH8Bd9MTsaPl8D0pYw3Hb00mUUi2uL/view?usp=drivesdk

ክፍል 19

⬇⬇⬇

https://drive.google.com/file/d/1GkNAHWKML5aPW9aAvxaFGhxd84lz1V3w/view?usp=drivesdk

ክፍል 20

⬇⬇⬇

https://drive.google.com/file/d/1tLpV729eBd4LADsoeseSeiUgMHwRwK1x/view?usp=drivesdk

ክፍል 21

⬇⬇⬇


https://drive.google.com/file/d/1za-OdNTjVY4qRPMkexYm055JOCk-eoBZ/view?usp=drivesdk

ክፍል 22

⬇⬇⬇

https://drive.google.com/file/d/12dr7Xh2bKrrCzAxMZOTt3d-LR0lRhdPv/view?usp=drivesdk

ክፍል 23

⬇⬇⬇

https://drive.google.com/file/d/1vRvVCQb5Eq4me3ScOR40LYT3So9s25D-/view?usp=drivesdk

ክፍል 24

⬇⬇⬇

https://drive.google.com/file/d/1kswSQnGg9EEn-PKlhVPK_xLeDEwuG0vk/view?usp=drivesdk

ክፍል 25

⬇⬇⬇

https://drive.google.com/file/d/1YMU9CCdh4XgaFReQnw7ktsCsSjY6dFkg/view?usp=drivesdk

ክፍል 26

⬇⬇⬇

https://drive.google.com/file/d/1pHixax-kwIgqpiof5bDFSDYjuJ7-ia5R/view?usp=drivesdk

ክፍል 27

⬇⬇⬇

https://drive.google.com/file/d/1uzoJzu7kKMSKBl_sIRugS9YxTlXq-aGD/view?usp=drivesdk

PDF ⬇⬇⬇

https://drive.google.com/file/d/1uWXF6YFwKodn5t6g9vsvvAeR20Yf9ZGA/view?usp=drivesdk

https://t.me/muktesrsira1








Forward from: 💎قدوتنا الصحابيات💎የምር ሱንይ ሴት ሁኚ! 💎ክብር ማለት ሱና ነው! ሱናህ የኑሕ መርከብ ናት፤የተሳፈረባት ይድናል።ወደ ኃላ የቀረ ይሰምጣል።«السلفية منهجي»💎
ጀግና የጀግና ልጅ አላህ ይጠብቅህ!
የሱና ሰዎች ንግግር ምነኛ የውስጥ መረጋጋትና ሰከን ይሰጣል! ማለባበስ የለም፤ ወዲኒ ፣ ወዲያ መጠማዘዝ የለ!
አላሁ አክበር! ሀቁን ፍርጥርጥ እኮ ነው ሚያደርጉት!
በኒቃብ ዙሪያ የሚነዙ ማምታቻና ሹበኃቶችን በመረጃ አንኮታኮታቸው!
ለሀቅ ፈላጊ ቡሽራ!


ይሄን ግሩፕ ክርኤት ያረገችው እህታችን እሙ ሷሊሀ ሀገር በመግባቷ ምክንያት ቴሌ ግራሙ እራሡ ሊዘጋው ስለሆነ ለመከታተል እንዲመች ይህንን ጆይን በሉ ባረክ አላህ ፊኩም

@muktesrsira1





20 last posts shown.

161

subscribers
Channel statistics