✔️ እግዚአብሔር ሁሌ ከእኛ ጋር ነው 🙏 ክብር ምስጋና ለጌታችን ይሁን
ቅዱሳን ሁላችሁ
✔️ እግዚአብሔርን ይዘህ /ይዘሽ ሰይጣንን አትፍራ /አትፍሪ ፣ ምክንያቱም ሰይጣንን የጣለ፣እባቡንና ጊንጡን ትረግጥ/ትረግጪ ዘንድ ስልጣን የሰጠህ / የሰጠሽ እግዚአብሔር ከሁላችን ጋር ነውና 👉 ሉቃስ 10፥19
✔️ እግዚአብሔርን ይዘህ/ይዘሽ ሥጋን ዓለምንና ምኞትን አትፍራ /አትፍሪ ፣ምክንያቱም ከእግዚአብሔር ተወልደሃልና/ ተወልደሻልና የአሸናፊው ልጅ አሸናፊ ነህና /ነሽና
👉 1ኛ ዮሐንስ 5፥4
✔️ እግዚአብሔርን ይዘህ/ይዘሽ ወደየት እሄዳለሁ ብለህ /ብለሽ ተስፋ አትቁረጥ/አትቁረጪ ፣ምክንያቱም ወደ ምትሄድበት/ ምትሄጅበት መንገድ ሁሉ የሚመራ ፣አቅጣጫውን የሚያሳይ የእውነት መንፈስ ወይም መንፈስ ቅዱስ በአንተ /በአንቺ በሁላችን ውስጥ ነውና 👉ዮሐንስ 16፥13
✔️ እግዚአብሔርን ይዘህ/ይዘሽ ይጨለምብኛል ብለህ አትፍራ/አትፍሪ ፣ምክንያቱም በጨለማ ላይ ብርሃን ይብራ ያለ የብርሃናት ሁሉ አምላክ እግዚአብሔር ከአንተ/ከአንቺ ከሁላችን ጋር ነውና 👉 2ኛ ቆሮንቶስ 4፥6
✔️ እግዚአብሔርን ይዘህ/ይዘሽ ክፉዎች ሰዎችን አትፍራ/አትፍሪ ፣ምክንያቱም ፈርኦንና ሰራዊቱን በባህር ጥሎ ሕዝቡን በድል ያሻገራቸው እግዚአብሔር ዛሬም በሙሉ ኃይሉ ከአንተ/ከአንቺ ጋር ነውና 👉 ዘፀአት 15፥19
✔️ እግዚአብሔርን ይዘህ/ይዘሽ አለቀልኝ አከተመልኝ ብለህ ተስፋ አትቁረጥ ፣ምክንያቱም ጥቂት ዱቄትና ጥቂት ዘይት ቀርቶአት በልተን ልንሞት ነው ያለች ከሰማይ ዝናብ ወርዶ ከምድር እህል እስኪደርስ ድረስ ቤቷን በሙሉ የዘይትና የዱቄት ፋብሪካ ያደረገው እግዚአብሔር ዛሬም ከአንተ/ከአንቺ ጋር ነው
👉 1ኛ ነገሥት 17፥13
✔️ እግዚአብሔርን ይዘህ/ይዘሽ ባዶነትን አትፍራ/አትፍሪ ፣ምክንያቱም ደመና ሳይኖር፣ንፋስ ሳይኖር ባዶውን ሸለቆው በውሃ የሚሞላ በስራው ሁሉ ተአምረኛ እግዚአብሔር ከአንተ/ከአንቺ ጋር ነውና 👉 2ኛ ነገሥት 3፥17
✔️ እግዚአብሔርን ይዘህ /ይዘሽ በፊትህ/በፊትሽ ያለውን ተራራ አትፍራ/አትፍሪ ፣ምክንያቱም እርሱ በነገር ሁሉ ላይ ጌታና የሁሉ ባለመፍትሔ አምላክ ደግሞም በፊትህ እሄዳለሁ ብሏልና ፊቱን የሚችል ኃይል የለምና 👉 ኢሳያስ 45፥2
✔️ እግዚአብሔርን ይዘህ/ይዘሽ የጠላቶችን ብዛት አትፍራ /አትፍሪ ፣ምክንያቱም ቁጥራቸው እንደ አሸዋ የሆኑትን ምድያማውያንን እንደ አንድ አድርጎ እንዲመታ ደካማውንና ተራውን ሰው ጌዶንን አንስቶ የእስራኤልን ጠላቶች የበተናቸው በግርማና በድምጹ የሚያስፈራ አምላክ ከአንተ/ከአንቺ ጋር ነውና 👉 መሳፍንት 6፥16
✔️ እግዚአብሔርን ይዘህ/ይዘሽ ሰው የለኝም ብለህ አትፍራ/አትፍሪ ፣እናት እንኳን ብትረሳ የማይረሳ ጌታ ከአንተ/ከአንቺ ጋር ነውና 👉 ኢሳያስ 49 ፥15
✔️ እግዚአብሔርን ይዘህ/ይዘሽ ሰው አይወደኝም ብለህ አትፍራ/አትፍሪ ፣ምክንያቱም ሰው የረሳውን የሚያስታውስ ጌታ ከአንተ/ከአንቺ ጋር ነውና 👉 መዝሙር 38፥11
✔️ እግዚአብሔር ይዘህ/ይዘሽ ኃይል የለኝም ብለህ አትፍራ/አትፍሪ ፣ምክንያቱም ኃይል ለሌላው ብርታትን የሚጨምር ጌታ ከአንተ/ከአንቺ ጋር ነውና 👉 ኢሳያስ 40፥29
✔️ እግዚአብሔርን ወዳጅ የለኝም ብለህ/ብለሽ አትፍራ /አትፍሪ ፣ምክንያቱም ከወዳጅና ከወንድም አብልጦ የሚጠጋጋ አንድ ወዳጅ እግዚአብሔር ከአንተ/ከአንቺ ጋር ነውና 👉 ምሳሌ 18፥24
✔️ እግዚአብሔርን ነገን ምን እሆናለሁ ብለህ አትፍራ /አትፍሪ ፥ምክንያቱም መጀመርያ ላይ ሆኖ መጨረሻውን የሚያውቅ እግዚአብሔር ከአንተ/ከአንቺ ጋር ነውና 👉 ኢሳያስ 46፥10
✔️ እግዚአብሔርን ይዘህ /ይዘሽ ሞትን አትፍራ/አትፍሪ ፣ምክንያቱም ለሞተው እንኳን ህይወትን የሚሰጥ ጌታ ከአንተ/ከአንቺ ጋር ነውና 👉 ሮሜ 4፥16
✔️ እግዚአብሔርን ይዘህ /ይዘሽ ሁኔታን አትፍራ ፣ምክንያቱም ከሁኔታዎች ሁሉ በላይ የሆነ አምላክ እግዚአብሔር ከአንተ/ከአንቺ ጋር ነውና 👉 ኢሳያስ 46፥5
✔️ ጻድቅ ግን እንደ አንበሳ ያለ ፍርሃት ይኖራል 👉ምሳሌ 28፥1
👉አንበሳ ያሳድዳል እንጂ አይሰደድም
👉 አንበሳ ያሸንፋል እንጂ አይሸነፍም
👉 አንበሳ አስፈራርቶ ይኖራል እንጂ አይፈራም
👉 አንበሳ ይገድላል እንጂ በሌሎች እንሳሳት አይሞትም
👉 አንበሳ በድምጽም ይሁን በተፈጥሮ ያስፈራል
👉 አንበሳ ይገዛል እንጂ አይገዛም
ከእኛ ጋር ያለው ከሁሉ ይበልጣል🙏🙏🙏ሃሌሉያ እምነታችን የሁል ጊዜ የህይወታችን ጌታ ለሆነው ክብር ይሁንለት አሜን✋🙏
Join now
✝✝✝✝✝✝✝✝
📥Group : @slehiywetkal 👈
✝✝✝✝✝✝✝✝
📥Channel : @slehiywet