✍️ ቢዳየቱል ሂዳያ ኪታብን ተምሬ አስተምሬያለው ፣ ብዙ ሙሰቢሀዎች አሉኝ ፣ ቢያንስ አንድ ሻል አለኝ ፣ ሰይዲ ቅብርጢሲ የሚሉኝ ሙሪድ ሙሪዳትም አሉኝ ፣ ሱፊይ መሻይኾችን ዘይሬያለሁ / ፎቶዬን ባልፖስትም /፣ ሸይኽም አለኝ ፣ በሳምንት ስምንት ቀን እቅማለሁ( የምር የሚመስለው የዋህ አይጠፋም) ፣ መውሊድ አከብራለሁ ፣ ታዲያ ሱፊይ ለመሆን ምን ይጎድለኛል 😁😁😁⁉️
👉 አንድ ነገር ትዝ አለኝ ፡ ለካ ሙጀሲማዎችና ሌሎችም የጥመት- አንጃዎች ላይ ምላሽ እሰጣለሁ ፡ ይህ ደግሞ ተከራካሪነትና ልበ- ደረቅነት ነው ስለዚህ ሱፊይ ልሆን አልችልም‼️ 🥲🥲🥲
በርግጥ ምላሽ እሰጣለሁ ፣ ይህ ደግሞ ከተሰውፍ ሸይኾቼ በተግባር የተመለከትኩትና በቃልም አደራ የተባልኩበት ጉዳይ ነው ። ምላሽ መስጠት በደፈናው ተከራካሪነት ነው ብሎ የሚያስብ ካለ ለዒልም እንጭጭ ነው ፡ እርሱ ወዳለበት ዝቅታ ውረዱ ሊለን አይገባም ፡ ምላሽ መስጠት ዝንባሌው ላይሆን ይችላል ፡ ይህን እናከብርለታለን ፡ የርሱን ዝንባሌ እንዳከበርንለት ሁላ እርሱም የኛን ዝንባሌ ያክብር ።
🛑 ረድፋን ከለየ ወሀቢያ ይልቅ ሱፊይ ነን የሚሉ ሰባኪዎችና ቀሷሶች ለአህለሱናው አደጋ ናቸው ይላሉ ዶ/ ር አብዱልቃዲር ሁሰይን