#ረመዷን
🌹🌹ታላቁ እና የተቀደሰው የረመዷን ጾም ነገ ቅዳሜ ይጀምራል።
🌹🌹በሳኡዲ አረቢያ የረመዷን ጨረቃ ታይታለች።
🌹🌹ዛሬ የተራዊህ ሶላት የሚጀመር ሲሆን ነገ ቅዳሜ የረመዷን ጾም ይጀምራል
ጨረቃ ዛሬ ማምሻውን በመታየቷ ፆሙ ነገ ቅዳሜ እንደሚጀምር ተረጋግጧል 🔥🔥
ለመላው የ Suldaan AKA ቻናል ቤተሰቦች (ሜምበሮች) በኔና በቻናላችን ስም ረመዳን ሙባረክ ለማለት እንወዳለን ❤️
እስቲ በ emoji አጨናንቁት 🥰🥰😍