➢ሞት ነው የሚለየን!!!
----------------------
የዚህ ዘመን ወጣት ፍቅርን አያውቀውም፡
ጥቅም ነው ወንድሙ ከቶ እዝነት የለውም፡
ለማይክሮ ለሰከድ ሁብ አልታደለውም፡
ሴቷም ማብራት እንጅ ፍቅር አይዛትም፡
ሐብት ያለው ካልሆነ አያሸንፋትም፡
እውነተኛ ፍቅር ልቧ ላይ የላትም፡
የውሻሸት ፍቅር ሆን ብሎ ይለያል፡
ውደታ ሳይገባው መስሎ ይሰቃያል፡
ሞት ነው የሚለየን የሚል ቃል ያሳያል፡
ሞት ነው የሚለየን ብለው ያወራሉ፡
በጥቅም ተታለው ጡዘው ይሰክራሉ፡
እጂግ ዘግናኝ ስራ ደፍረው ይሰራሉ!!
አንድ ሰሞን ብቻ ገነው ይታያሉ፡
ከቀናት በኋላ አንሰው ይለያሉ፡
በንደት ብስጭት ሞተዋል እያሉ፡
እውነት ነው ሞተዋል ቀባሪ ባይኖርም፡
በሀበሻ ባህል ውሻ አይከበርም፡
ጥቅምና ገንዘብ ሲያጣላቸው አየን፡
ብለውን ነበረ ሞት ነው የሚለየን!!
----------------------
የዚህ ዘመን ወጣት ፍቅርን አያውቀውም፡
ጥቅም ነው ወንድሙ ከቶ እዝነት የለውም፡
ለማይክሮ ለሰከድ ሁብ አልታደለውም፡
ሴቷም ማብራት እንጅ ፍቅር አይዛትም፡
ሐብት ያለው ካልሆነ አያሸንፋትም፡
እውነተኛ ፍቅር ልቧ ላይ የላትም፡
የውሻሸት ፍቅር ሆን ብሎ ይለያል፡
ውደታ ሳይገባው መስሎ ይሰቃያል፡
ሞት ነው የሚለየን የሚል ቃል ያሳያል፡
ሞት ነው የሚለየን ብለው ያወራሉ፡
በጥቅም ተታለው ጡዘው ይሰክራሉ፡
እጂግ ዘግናኝ ስራ ደፍረው ይሰራሉ!!
አንድ ሰሞን ብቻ ገነው ይታያሉ፡
ከቀናት በኋላ አንሰው ይለያሉ፡
በንደት ብስጭት ሞተዋል እያሉ፡
እውነት ነው ሞተዋል ቀባሪ ባይኖርም፡
በሀበሻ ባህል ውሻ አይከበርም፡
ጥቅምና ገንዘብ ሲያጣላቸው አየን፡
ብለውን ነበረ ሞት ነው የሚለየን!!