ሴት ልጅን ማግባት የፈለገ ሰው፤ ወደ አባቷና ወደ ወንድሟ ይመልከት፤ ከሁለት በአንዳቸው ነው የምትመጣው።
ሲድቅ
በርግጥም መልካም፣ የሚቀና፣ የሚቆጣጠር፣ በጥሩ ሁኔታ የሚያሳድግ አባትና ወንድም ካለ፤ እዛ ቤት ጥሩ ልጅ አለችና ለምነህ አስለምነህ አግባት።
"مَن أرَاد أن يتزَوَّج امرَأة؛ فَليَنظر إلىٰ أبِيها وأخِيها، فإنَّها تَأتيه بأحدِهِما!".
- أبو بَكر الصدِّيق.