ትዳር ለሃብት ሰበብ እንጂ የድህነት መንስዔ አይደለም።
ድሃ ሆነህ ተቸግረሃል? አግባ‼
አንዱ ትዳር ለድህነት መፍትሄ ነው ሲሉኝ አገባሁ አለ። አሁንም ድህነቱ አልለቀቀኝም። ድጋሜ ሁለተኛ አገባሁ አለ። ብዙም አልለቀቀውም። 3ኛ አገባ የተወሰነ ማሻሻል አሳየ። አራተኛ ሲሞላ፤ ዱንያውም ሞላ።
(ረዋሑ ጀማዓቱ ላጤ¡)