ይህ ጥያቄ ብዙ ላጤ ወንዶች የሚጠይቁኝ ነው።
መልሴ፦ አዎ! የሴት ላጤ አለ።
ግን እነርሱን የማልነዘንዘው፤
√ ፍራሽ ላይ ስቶቭ ወይም የከሰል ምድጃ አስቀምጠው ወጥ አይሠሩም፣
√ አንሶላው ከተነጠፈና ከታጠበ ወር አላለፈውም፣
√ ቂጣ ለመጋገር ዘይት አይጨምሩም፣
√ የአንድ እግር ካልሲ ቀያይረው አይለብሱም፣
√ ካልሲና ኮፍያ አንድ ላይ አያስቀምጡም፣
√ ቤታቸው ከተወለወለ 5 ወር አልሞላውም፣
√ በሃይላንድ… የሆነ ነገር … አያስቀምጡም¡፣
√ ካልሲ ከማጠብ መግዛትን አይመርጡም፣
√ ወንዶች አቅመ ቢስና ወኔ ቢስ ባይሆኑ ኖሮ እነርሱ ላጤ አይሆኑም ነበር።
°
°
°ነቅል።
መልሴ፦ አዎ! የሴት ላጤ አለ።
ግን እነርሱን የማልነዘንዘው፤
√ ፍራሽ ላይ ስቶቭ ወይም የከሰል ምድጃ አስቀምጠው ወጥ አይሠሩም፣
√ አንሶላው ከተነጠፈና ከታጠበ ወር አላለፈውም፣
√ ቂጣ ለመጋገር ዘይት አይጨምሩም፣
√ የአንድ እግር ካልሲ ቀያይረው አይለብሱም፣
√ ካልሲና ኮፍያ አንድ ላይ አያስቀምጡም፣
√ ቤታቸው ከተወለወለ 5 ወር አልሞላውም፣
√ በሃይላንድ… የሆነ ነገር … አያስቀምጡም¡፣
√ ካልሲ ከማጠብ መግዛትን አይመርጡም፣
√ ወንዶች አቅመ ቢስና ወኔ ቢስ ባይሆኑ ኖሮ እነርሱ ላጤ አይሆኑም ነበር።
°
°
°ነቅል።