✅Code #u6257705 ⭐️
1.የኮድ ስም=YTD
2.ስልክ ቁጥር=07****
3.ፆታ=ወንድ
4.የትውልድ ዘመን=05/12/1977 እድሜ 39.5
5.የቆዳ ቀለም ፀይም አሳ መሳይ
ውበት 8/10%
6.ቁመት==1.70 ሜትር
7.ክብደት==68
8.የጤና ሁኔታ=አልሀምዱሊላህ ሙሉ ጤነኛ ነኝ
9.ሀይማኖት =ሙስሊም/ቁርኣን+መሠረታዊ የዲን እውቀት
10.በደንብ መናገር የምችላቸው ቋንቋዎች=በዋናነት አማርኛ+እንግሊዘኛ
11.ከዚህ ቀደም ትዳር=ከሶስት አመት በፊት ትዳር ነበረኝ በአሁኑ ሰኣት ላጤ ነኝ
12.ልጅ=ከአልሀምዱሊላህ እናታቸው ጋር የሚኖሩ ሶስት ልጆች አሉኝ ለማሳደጊያ ወርሐዊ ተቆራጭ አደርጋለሁ
13.ስራና ወርሐዊ ገቢ=በግል ድርጅት ተቀጣሪ ስሆን በወር 13000ብር አገኛለሁ
14.የትውልድ ቦታ=ደቡብ ወሎ መቅደላ አሁን እየኖርኩ ያለሁት አድስ አበባ ነው
15.መኖሪያ ቤት=ከግለሰብ ቤት ኪራይ
16.መኖር የምፈልገው= ለጊዜው አድስ አበባ ግን ሁሉም ነገር በአሏህ ፍቃድ
17.የትምህርት ደረጃ=ድግሪ
🌹ለትዳር የምፈልጋት ሴት🌹
1.እድሜዋ=ከ21----35የእድሜ ክልል ውስጥ የምትገኝ
2.የቆዳ ቀለሟ=ቀይ/የቀይ ዳማ
ውበት=8/10%
3.ቁመቷ==ከ1.55--1.68
4.ክብደቷ=ከ50ኪ.ግ--65 ኪ.ግ ያልበለጠ
5.የትምህርት ደረጃ=ቢያንስ 10ኛ/12 ክፍል ማጠናቀቂያ የወሰደች ሲሆን ድፕሎማ ወይም ድግሪ ያላት
6.ሀይማኖት=ሙስሊም ቁርኣን+መሠረታዊ የዲን እውቀት ያላት ወይም እስልምናን ተቀብላ ለመቅራት ፍላጎት ያላት
7.ስራ ወይም ወርሐዊ ገቢ=ቢቻል የራሷ የሆነ የገቢ ምንጭ የሚያስገኝ ስራ ከሌላትም የስራ ፍቅር ተነሳሽነት ያላት
8.ከአሁን ቀደም ትዳር= ያላገባችም ሆነ ያገባች ችግር የለውም
9.አሁን ላይ ትዳር=አግብታ የፈታች ከሆነች የፍቺ ማስረጃ ወረቀት የያዘች
10.ልጅ=የሌላት ብትሆን ጥሩ ያላት ከሆነች ከሁለት ያልበለጡ ችግር የለውም
11.መኖሪያ ቤት=ቢኖራት መልካም ነው ከሌላትም ተከራይተን መኖር እንችላለን
12.ተጨማሪ መስፈርቶች፦
12.1አቂዳ አህለል ሱና ወል ጀሚኣ የሆነ ከቢዲኣ አምልኮ የጠራች አደባል ሱሶች የራቀች ሸሪኣዊ አለባበስን ለመከተል ፍቃደኛ የሆነች በዲኗ ላይ ጠንካራ አቋም ያላት ሴት ብትሆን እመርጣለሁ
12.2.አህላቋ=መልካም ለቤተሰብ ምቹ የሆነ አወንታዊ አመለካከትን ያዳበረች ልዩነቶችን አቻችላ ለመኖር የተዘጋጀች ችግሮችን በውይይት የመፍታት ጥበብ ያላት ብትሆን እመርጣለሁ።
☄️☄️☄️☄️☄️☄️☄️☄️☄️☄️☄️☄️
ስልክ ቁጥሬን ለማግኘት 🤡 @afalagiw
ብዙዎችን ባለትዳር ያረገው ቻናል
✅ @tdarfelagiagenagn
ስለ ቻናላችን ሀቀኝነት ለማወቅ
⚡️ @tdarfelagi_maregagecha