TGStat
TGStat
Type to search
Advanced channel search
  • flag English
    Site language
    flag Russian flag English flag Uzbek
  • Sign In
  • Catalog
    Channels and groups catalog Search for channels
    Add a channel/group
  • Ratings
    Rating of channels Rating of groups Posts rating
    Ratings of brands and people
  • Analytics
  • Search by posts
  • Telegram monitoring
Tech+Ethiopia

20 Sep, 15:13

Open in Telegram Share Report

በMicrosoft Office ላይ ስራችንን የሚያቀሉ የተለያዩ የሶስተኛ ወገን (3rd-party) አፕሊኬሽኖች ወይም Add-ins እንዳሉ ይታወቃል። አሁን ደግሞ የChatGPT Add-inን በWord ወይም Excel ላይ በመጫን ስራችሁን በAI ይበልጥ ፈጣን ማድረግ ትችላላችሁ።
✨ ዋና ዋና ጥቅሞቹ:
ጽሁፍ ለማረም: ድርሰት፣ ደብዳቤ እና ሪፖርቶችን በሰከንዶች ውስጥ ማዘጋጀት
ሰነዶችን ለማጠቃለል: ረጅም ዶክመንቶችን በአጭሩ ማጠቃለል
ቋንቋ ለመተርጎም: ጽሁፎችን በቀላሉ ወደፈለጉት ቋንቋ መቀየር
ለExcel ስራዎች: ውስብስብ ፎርሙላዎችን እና የዳታ ትንተናዎችን በፍጥነት ማከናወን
📲 እንዴት መጫን ይቻላል?
1️⃣ Microsoft Word ወይም Excel ይክፈቱ
2️⃣ ከላይ ከሚገኙት ሜኑዎች Insert የሚለውን ይጫኑ
3️⃣ በመቀጠል Get Add-ins (ወይም Add-ins) የሚለውን ይምረጡ
4️⃣ የፍለጋ ሳጥኑ (Search box) ላይ "ChatGPT" ብለው ይፈልጉ
5️⃣ ከሚመጡት አማራጮች መካከል ተስማሚውን መርጠው Add ይበሉት
6️⃣ Add-inu ሲከፈት አካውንት በመክፈት (Sign up/Login) መጠቀም ይጀምሩ!
⚠️ ጠቃሚ ማስታወሻ:
Add-in ለመጫን የOffice ሶፍትዌራችሁ የግድ Activate የተደረገ መሆን አለበት።
ለመጠቀም ንቁ የሆነ የኢንተርኔት ግንኙነት ያስፈልጋል።
ስራቸውን በAI ማቀላጠፍ ለሚፈልጉ ወዳጆቻችሁ Share አድርጉላቸው! 👇

9.6k 0 11 2 7
Catalog
Channels and groups catalog Channels compilations Search for channels Add a channel/group
Ratings
Rating of Telegram channels Rating of Telegram groups Posts rating Ratings of brands and people
API
API statistics Search API of posts API Callback
Our channels
@TGStat @TGStat_Chat @telepulse @TGStatAPI
Read
Академия TGStat Telegram Research 2019 Telegram Research 2021 Telegram Research 2023
Contacts
Справочный центр Support Email Jobs
Miscellaneous
Terms and conditions Privacy policy Public offer
Our bots
@TGStat_Bot @SearcheeBot @TGAlertsBot @tg_analytics_bot @TGStatChatBot