📶 የWi-Fi ፍጥነት ሲቀንስ መፍትሄ የሚሆኑ 3 ነገሮች
የኢንተርኔት ፓኬጅ ኖሯችሁ ዋይፋይ የሚዘገይ ከሆነ ምክንያቱ የራውተሩ አቀማመጥ ሊሆን ይችላል።
ራውተርን መሃል እና ከፍ ያለ ቦታ ያስቀምጡ፦ ራውተርን መሬት ላይ ወይም ኮርነር ውስጥ ከማስቀመጥ ሳሎን መሃል እና ከፍ ባለ ጠረጴዛ ላይ ማድረግ ሞገዱ በደንብ እንዲዳረስ ይረዳል።
ከግድግዳ እና ከብረት ማራቅ፦ ወፍራም የኮንክሪት ግድግዳ፣ ማይክሮዌቭ እና የብረት እቃዎች የWi-Fi ሞገድን ይቀንሳሉ።
5GHz Band ይጠቀሙ፦ ራውተራችሁ ድርብ (Dual Band) ከሆነ ከ 2.4GHz ይልቅ 5GHz የሚለውን ስም ምረጡ፤ በጣም ፈጣን እና የሌሎች እቃዎች ጣልቃ ገብነት የሌለበት ነው።
#Networking #WiFiTips #TechHacks #InternetSpeed