#ታላቅነት_የሚወለደው
ደስ ሲለው ሁሉም ያመሰግናል!
ልዩ የሚያደርገው ግን በየቀኑ ማመስገን ነው።
ደስ ሲል ስፖርት መስራት ቀላል ነው!
በቋሚነት መስራት ግን አቅም ነው።
አንድ ቀን መጸለይ ቀላል ነው!
ሁልጊዜ መጸለይ ግን ሀይል ነው።
ታላቅነት ያለው አለማቋረጥ ውስጥ ነው!!
ታላቅነት የሚወለደው አድካሚ በሚመስሉ ቀናት ውስጥ ነው!!
አዲሱ #ታላቅነትህን_አትጠራጠር መጽሐፍ በገበያ ላይ
#YOU_ARE_A_BADA** (በእንግሊዝኛ)
ሁለቱም መጽሐፍት ጥራታቸውን ጠብቀው፣ በታጣፊ ከቨር ጭምር በውጭ ስታንዳርድ ታትመው በየመጽሐፍት መደብሩና በአዟሪዎች እጅ ይገኛሉ።
👌👌👌
(በየቀኑ አነቃቂ መልእክቶችን፣ ከምናሳትማቸው መጽሐፍት ፒዲኤፍ፣ የገንዘብና የመጽሐፍት ሽልማቶችን ለማግኘት ገጾቻችንን ይቀላቀሉ።)
ቴሌግራም👉 https://t.me/teklu_tilahun
ፌስቡክ ገጽ👉 https://bit.ly/3sNq5Kd
ፌስቡክ ግሩፕ👉 https://tinyurl.com/35h95dnt
ከአንቂ መጽሐፍት ገጾች👇https://tinyurl.com/59kr77px
ቲክቶክ👉 tiktok.com/@anki_page
ዩቲዩብ👉 http://bit.ly/3ygCER3