የምስል ጥራት (Resolution) ለጥራት ህትመት
- ጥራት ለህትመት፦ ማንኛውም የህትመት ጥራት የሚጀምረው ከምስል ጥራት ነው፡፡
- ብዥታን ያስወግዱ፦ ዝቅተኛ ጥራት ያላቸው ምስሎች ህትመቱ እንዲደበዝዝ ያደርጋሉ፤ ስክሪን ላይ የሚደበዝዝ ምስል ደግሞ ህትመት ላይ ይባስበታል፡፡
- ዝቅተኛው መስፈርት፦ ለፕሮፌሽናል ህትመት ዝቅተኛው መስፈርት 300 DPI ነው፡፡
- ጥንቃቄ፦ ጥራት ስለሚቀንሱ ከስክሪን የተነሱ ፎቶዎችን (Screenshots) ከመጠቀም መቆጠብ ያስፈልጋል፡፡
#TeraraPrinters #Resolution #PrintQuality #GraphicDesign #300DPI #AddisAbaba #Ethiopia #PrintingTips