Day 14
ዛሬ የእግዚአብሔር አባትነት እንዲሰማህና በመንግስቱ ውስጥ ቤተሰባዊነት እንዲሰማህ ትፈልጋለህ? መልስህ አዎ እንደሚሆን አልጠራጠርም። የእግዚአብሔር ቤተሰብ እንዳትሆን የሚከለክልህ ኀጢዓትና በደል መሆን የለበትም ምክንያቱም እግዚአብሔር በክርስቶስ ኢየሱስ በኩል ያለምንም ቅድመ ሁኔታ ስለወደደክ ለበደልህ ዋጋ ከፍሎ የቤተሰብነት ግብዣ አቅርቦልሀል። ስለዚህም ዋጋ እንዳልተከፈለለት ሳትሆን ዛሬ የኔ የምትለው፣የማትሸማቀቅበት፣የዘላለም እረፍትና ፍቅር የምታይበትን የቤተሰብ አባል መሆን ትሻለህን?
#ኢየሱስ_ሰውን_ሁሉ_ይወዳል
#tesfa #hope
Follow Tesfa on:
Instagram | Facebook | Telegram | TikTok | Youtube | Threads
የኢትዮጵያ ሙሉ ወንጌል አማኞች ቤተክርስቲያን
ዌብሳይት | ዩትዩብ|ፌስቡክ | ቴሌግራም | ኢንስታግራም |ሊንክድኢን | ትዊተር | ፓይንተረስት | ዋትስአፕ | ቲክቶክ

እንግዲያስ ከእንግዲህ ወዲህ ከቅዱሳን ጋር ባላገሮችና የእግዚአብሔር ቤተ ሰዎች ናችሁ እንጂ እንግዶችና መጻተኞች አይደላችሁም።”
— ኤፌሶን 2፥19