Day 19
ሁሉም ሰው እውነትን ወደ ማወቅ እንዲደርስ፣ ከኃጢአት እንዲመለስ፣ በኢየሱስ ክርስቶስ ስራ በጸጋው እንዲድን እና የዘላለም ሕይወት እንዲወርስ የእግዚአብሔር ፈቃድ ነው:: እንድትድን፣ እንድታምልጥ የሚወድ እግዚአብሔር አንዲያ ልጁን ኢየሱስን ክርስቶስን ወደ እርሱ መድረሻ መንገድ፣ ከሀስት የምትድንበት እውነት እና ከሞት የምታመልጥብት ሕይወት አድርጎ ልኮልሀል። ልትድን ትፍልጋለህ? ያንተን ማምለጥ እና መዳን የሚወድ እግዚአብሔር በፍቅሩ ዛሬም ይጠራሀል!
#ኢየሱስ_ሰውን_ሁሉ_ይወዳል
#tesfa #hope
Follow Tesfa on:
Instagram | Facebook | Telegram | TikTok | Youtube | Threads
የኢትዮጵያ ሙሉ ወንጌል አማኞች ቤተክርስቲያን
ዌብሳይት | ዩትዩብ|ፌስቡክ | ቴሌግራም | ኢንስታግራም |ሊንክድኢን | ትዊተር | ፓይንተረስት | ዋትስአፕ | ቲክቶክ

1 ጢሞቴዎስ 2:3-4፤ ሰዎች ሁሉ ሊድኑና እውነቱን ወደ ማወቅ ሊደርሱ በሚወድ በእግዚአብሔር በመድኃኒታችን ፊት መልካምና ደስ የሚያሰኝ ይህ ነው።