Day 2
ብዙ ጊዜ ድካማችንን አጉልቶ በሚያሳየን ዓለም ውስጥ፣ አለን ብለን የምናስቈጥረው ንብረት ወይም ኹነኛ ዘመድ ወይም ዝናም ቢኾን የትኛውም ዋጋ ያለው ነገር ዕለት ተዕለት ከምንጋፈጠው ዋጋ ቢስ ከሚያደርገን ኹኔታና አጋጣሚ አይሸሽገንም። ከዚህ በኀጢአት ከተበከለ የክፋት ዓለም የምንላቀቀው ለሕይወታችን ወድ ዋጋ በመክፈል ሕያው ተስፋ የሚሰጠንን እውነተኛው መሲሕ ኢየሱስን የሕይወታችን ባለቤት ስናደርገው ብቻ ነው። ሸክማችንን፣ ጥፋታችንንና ሃፍረታችንን እንዲሁም ኀጢአታችንን በፈቃዱ የተሸከመውን የእግዚአብሔር በግ የኾነውን ኢየሱስን ፍቅሩ ልባችንን እንዲለውጥ በመፍቀድ የሚሰጠንን ነጻነትና ይቅርታ እንቀበል። በጸጋው ብርሃን ወስጥ ከዘላለም በረከቱ ባሻገር ያለውን እፎይታ እና ርካታ በእምነት ብቻ አኹኑኑ ይቀበሉ።
ልናማክሮ ዝግጁ ነን!
#ኑ_ወደ_ኢየሱስ
#ያ_መሲሕ
#ኢየሱስ_የእግዚአሔር_ልጅ
Follow Meskerem Getu on:
Facebook | Instagram | TikTok | Threads
Follow Tesfa on:
Instagram | Facebook | Telegram | TikTok | Youtube | Threads | Pinterest

በነገው ዮሐንስ ኢየሱስን ወደ እርሱ ሲመጣ አይቶ እንዲህ አለ፦ “እነሆ የዓለምን ኃጢአት የሚያስወግድ የእግዚአብሔር በግ። (ዮሐንስ 1:29፤)