Day 3
የዕለት ተዕለት የሕይወታችን ሩጫችን በበርካታ ምርጫዎች የተሞላ ነው። ምን እንደምንበላ፣ ምን እንደምንለብስ፣ ምን መሥራት እንዳለብን እንወስናለን። እያንዳንዱ ውሳኔ አንዳንድ ጊዜ ከባድ ሊሆን ይችላል። እስቲ አስቡት÷ የዐሳብና የእምነት ብዝኅነትን ባለበት ዓለም ውስጥ ወደ አምላክ የሚያደርሰው መንገድ አንድ ብቻ መኾኑን ማመን ፈታኝ ቢኾንም እውነታው ግን ይኸው ነው። ከእግዚአብሔር ጋራ መገናኘት የሚቻለው በክርስቶስ ኢየሱስ በኩል ብቻ ነው።
የሐዋርያት ሥራ 4÷12 ግልጽ እና ነጠላ እውነት እንዳለ ያስታውሰናል÷ኢየሱስ። ለበደላችን ይቅርታን፣ ቤዛነትንና የዘላለምን ሕይወትን ያገኘነው በኢየሱስ በኩል ነው። ስለኾነም ይህ ከሰማይ የወረደው ታላቅ ፍቅር ርስዎን ከእግዚአብሔር ጋራ ለማስታረቅና ይድኑ ዘንድ እንደኾነ በማወቅ አኹን በኢየሱስ እመኑ። ልናማክሮ እና ልንረዳዎ ዝግጁ ነን!
#ኑ_ወደ_ኢየሱስ
#ያ_መሲሕ
#ኢየሱስ_የእግዚአብሔር_ልጅ
Follow Meskerem Getu on:
Facebook | Instagram | TikTok | Threads
Follow Tesfa on:
Instagram | Facebook | Telegram | TikTok | Youtube | Threads | Pinterest

"መዳንም በሌላ በማንም የለም፤ እንድንበት ዘንድ የሚገባን ለሰዎች የተሰጠ ስም ከሰማይ በታች ሌላ የለምና"(ሐዋ 4: 12፣)