Day 4
በሕይወትዎ ውስጥ የሚገጥሙዎትን ልዩ ልዩ ተግዳሮቶችን ወይም ግጭቶችን እንዴት አድርጌ ልፍታ እና ሰላሜን ላግኝ ብለው ጠይቀው ያውቃሉ? በኀጢአት ምክንያት የሰው ልጆች ላይ የመጣውን ፍዳና ዕዳ ራሱን መሥዋዕት አድርጎ በማቅረብ ሕይወት እና ሰላምን እንኩ ያለን ያ መሲሕ፣ ልክ አንድ ፍርድ ቤት በከባድ ወንጀል ጥፋተኛነቱ ተረጋግጦ ለቀረበ ተከሳሽ ድንገት፣ ሌላ ሰው ቅጣትኽን ስለከፈለ ዳኛው ጥፋተኛ አይደለኽም ብሎ ወስኗል ተብሎ ቢነገረው ሊሰማው የሚችለው ደስታና ነጻነት እንዳለ ኹሉ ለእኛም በኀጢአታችን ምክንያት በፍርድ ሥር ላለነው በኢየሱስ ክርስቶስ የኾነልንም እንዲሁ ነው። በኢየሱስ በማመን በእግዚአብሔር ፊት ጻድቅ [ትክክለኛ] መኾን ይቻላል። ይህም ጽድቅ በእኛ ድርጊት ወይም ብቃት ላይ የተመሠረተ ሳይኾን በክርስቶስ ላይ ባለን እምነት ላይ ብቻ የተመሠረተ ነው። ከአምላክ ጋራ እውነተኛ ሰላም እንዲኖረን በማድረግ የኀጢአትን ዐጥር አስወግዶልናል። በእምነት ስለተሰጠው የመጽደቅ ስጦታ እና ከኢየሱስ ጋራ በመኾን የሚገኘውን ሰላም ተቀበሉ። ልናማክሮ እና ልንረዳዎ ዝግጁ ነን!
#ኑ_ወደ_ኢየሱስ
#ያ_መሲሕ
#ኢየሱስ_የእግዚአብሔር_ልጅ
"እንግዲህ በእምነት ከጸደቅን በእግዚአብሔር ዘንድ በጌታችን በኢየሱስ ክርስቶስ ሰላምን እንያዝ"
(ወደ ሮሜ ሰዎች 5÷1)
Follow Meskerem Getu on:
Facebook | Instagram | TikTok | Threads
Follow Tesfa on:
Instagram | Facebook | Telegram | TikTok | Youtube | Threads | Pinterest