#ተስፋ_ተወለደ
#campus_movement
#Campus_Christian_Fellowship
#Christmas_campaign
የመልአኩ የምስራች ድምፅ በዘመናት ሁሉ የተስፋ ብርሃን ነው። በፍርሀት፣ በስቃይ እና ተስፋ ማጣት በበዛበት ዓለም፣ የኢየሱስ ክርስቶስ ልደት ቤዛ እና ሰላም ነው። ለእረኞች የተነገረው የምሥራች ድምጥፅ ለተመረጡት ጥቂቶች ብቻ አይደለም። ዛሬ ላንተም የምስራች ነው።
የተወለደው ተስፋ ለአንትም ነው።
ልናማክርህ እና ልንረዳህ ዝግጁ ነን!
Follow Tesfa on:
Instagram | Facebook | Telegram | TikTok | Youtube | Threads | Pinterest

ሉቃስ 2:10፤ መልአኩም እንዲህ አላቸው፦ “እነሆ፥ ለሕዝቡ ሁሉ የሚሆን ታላቅ ደስታ የምሥራች እነግራችኋለሁና አትፍሩ፤
Follow Tesfa on:
Instagram | Facebook | Telegram | TikTok | Youtube | Threads | Pinterest