#ተስፋ_ተወለደ
#campus_movement
#Campus_Christian_Fellowship
#Christmas_campaign
ለዓለም ሁሉ መለኮታዊ ስጦታ ሆኖ የተወለደው ኢየሱስ የዘላለም ሕይወት ተስፋ እና ከእግዚአብሔር ጋር የመታረቅ ተስፋ ነው። የኢየሱስ ወደ ምድር የመጣበት ተልዕኮ ግልጽ ነው:: እርሱም አንተን መፈለግ እና ማዳን፣ የዘላለምን ህይወት መስጠት ነው። ዛሬ በዳዊት ከተማ መድኃኒት እርሱም ክርስቶስ ጌታ የሆነ ተወልዶልሃል። ይህ መልእክት ከሁለት ሺህ ዓመታት በፊት እንደነበረው ሁሉ ዛሬም ህያው ነው።
ልናማክርህ እና ልንረዳህ ዝግጁ ነን!
Follow Tesfa on:
Instagram | Facebook | Telegram | TikTok | Youtube | Threads | Pinterest

ሉቃስ 2:11፤ ዛሬ በዳዊት ከተማ መድኃኒት እርሱም ክርስቶስ ጌታ የሆነ ተወልዶላችኋልና።