ትዝብት
፣
ስለአንድነት ማውራት ገሪብ እስኪመስል ድረስ ድንገት በደርስ መሀል ስለአንድነት የሚያወራ አንቀፅ ከመጣ ስለአንድነት እንዲሁ ማውራት እየተቻለ አብሮ ስለልዩነት ካላወራ የሚያቅበዘብዘው ሰው በአካል አይቸ ታዝቤያለሁ። የአንድነትን ርእስ ለኢኽዋን አሳልፈን የሰጠነው ራሳችን ነን። እስቲ ምን ያህል ሙሀደራ ስለአንድነት ተደርጓል? ይችን ያዳምጡ
፣
https://t.me/abujunaidposts/132