ማስታወሻ
========
ለረመዿን ወር የቀረው ጊዜ አጭር በመሆኑ ካለፈው የረመዿን ወር በተለያዪ ምክንያቶች ቀዿ ያለብንን ቀን ያልፆምን ወይም ጀምረን ያልጨረስን ሰዎች ካለን የቀሩትን ጊዜያቶች ተጠቅመን ቀዿችንን ልናወጣ ይገባል።