🎯THE 2019 Education🎯


Channel's geo and language: Ethiopia, English
Category: Education


🎉 2019 University Entrance Exam Fighters and fresh man! 🎓💪
We’re not just taking the exam — we’re passing it! 🎯🔥
📌 In this channel you’ll get:
✅ Weekly study plans
✅ Entrance exam worksheets
😂 Fun breaks
💡 Daily motivation

Related channels

Channel's geo and language
Ethiopia, English
Category
Education
Statistics
Posts filter


በእስካሁኗ ሰአት ድረስ;
ጅማ, ሀረማያ, ቀብሪደሃር, ሀዋሳ,ራያና ሌሎች ዩኒቨርሲቲዎች በተከታታይነት እየጠሩ ይገኛሉ።
ቀድመዉ አስፈላጊ የሆኑ እቃዎችን( Transcript, Sport dress, አንሶላና እንደአየሩ ልብሶችን ማዘጋጀት አይረሳ)


Hey buddy😁🫡


#Announcement | #HRU

ሀረማያ ዪኒቨርሲቲ በ2019 አዲስ የተመደቡ (freshman) ተማሪዎች ወደ ጊቢ የሚገቡበት ቀናት ከጥቅምት 5 እስከ 8 /2019 መሆኑን አሳዉቀዋል።

● ሙሉ መረጃው ከላይ በምስሎቹ ላይ ተያይዘዋል።

-━━━━━━━━━━━━━━━━
⛔️ Share with others!


Ultimate Telegram Search Bot! Instantly find groups, channels, movies, news, chat messages👇


ብላ ብላ ብላ ተማር🥸 ልጄ ብሎ አባት ሲመክረኝ ያለው ስሜት😭


Raya university
For freshman students


For Debark university
Freshman students


#ጥሪ_freshman_ju

ጅማ ዪኒቨርሲቲ በ2019 አዲስ ለተመደቡ (freshman)ተማሪዎቹ ጥቅምት 4 እና 5 ጥሪ አድርጓል።


📖 "ቀን ከሌሊት 200 ገፅ PDF ስታነብ የነበረችው ተማሪ ለምን ወደቀች?" 💔

ባለፈው ዓመት የ 12ኛ ክፍል ማትሪክ ከተፈተኑት መካከል የብዙዎችን ትኩረት የሳበ አንድ አሳዛኝ እውነታ ነበር፦

አንዲት ተማሪ ስልኳ ውስጥ ከ 40 በላይ የትምህርት ቻናሎች ነበሯት። በሺህ የሚቆጠሩ ረዣዥም የፈተና PDFዶችን ሌሊቱን ሙሉ በጨለማ ዳታ እያበራች አነበበች፤ እንቅልፍ አጣች፤ ደከመች...
ነገር ግን የፈተናው ቀን ሲደርስ ያነበበችው በሙሉ ከአእምሮዋ ጠፋ! ውጤቷም በጣም አሳዛኝ ሆነ።

በሌላ በኩል ደግሞ፤ ያን ያህል ሳይጨናነቅ፣ ዘና እያለ ከፍተኛ 550+ ውጤት ያስመዘገበው ሌላው ተማሪ ሚስጥሩ ምን እንደነበረ ሲጠየቅ የሰጠው ያልተጠበቀ መልስ ነበር፦


ስህተቷ ብዙ ማንበቧ አልነበረም፤ ያነበበችበት መንገድ አሰልቺ እና የተሳሳተ መሆኑ እንጂ። እኔ የሴሚስተር ትምህርቶችን በአጫጭር ዲያግራሞች ጨርሼ፣ ጥናቴን ወደ ጌም ቀይሬው ነበር!


ይህ ተማሪ የተጠቀመበት እና ዛሬ በሺዎች የሚቆጠሩ የሃይስኩል እና የ Remedial ተማሪዎችን ህይወት የቀየረው ሚስጥር ይፋ ሆነ 🤫👇

🌟 SnapExam - ጥናትህን ወደ አሸናፊነት የሚቀይር መተግበሪያ:

🆓 100% ሙሉ በሙሉ ነፃ: አንድም ሳንቲም ሳትከፍል ሁሉንም አገልግሎት ተጠቀም!
📝 ዘመናዊ አጫጭር ኖቶች: ሙሉ ሴሚስተር የሚፈጁ ትምህርቶችን በቀላሉ ወደ አእምሮ በሚገቡ አጫጭር ኖቶች እና ዲያግራሞች አጠቃልለህ ጨርስ።
⚡️ ያለ ኢንተርኔት (100% Offline): መብራት ቢጠፋ፣ ዳታ ባይኖርህም ጥናትህ ለአፍታ አይቆምም።
🤖 AI Socratic Tutor: ልክ እንደ ግል አስጠኚ፤ የከበደህን ጥያቄ ከመሰረቱ ቆንጥሮ እና የፈተና አውጪዎችን ወጥመድ ገልጦ ያስረዳሃል።
⚔️ 1v1 Battle Arena: ከጓደኞችህ ጋር በቀጥታ እየተወዳደርክ በደቂቃዎች ውስጥ እውቀትህን ፈትን።
📚 የ 10 ዓመት ፈተናዎች: ያለፉት ዓመታት ጥያቄዎች ከተሟላ እና አስተማማኝ ማብራሪያ ጋር።

በጨለማ ረጅም PDF እያነበቡ መሸወድ ይብቃ!

ፈተናው ሳያመልጥህ አሁኑኑ በነፃ አውርድና የድል ጉዞህን ጀምር 👇
📲 SnapExam አፑን ከ PlayStore አውርድ:
🔗 Download SnapExam on Google Play

🔥


📚 KAL TUTORIAL | @Kal_Science_Hub

Your Daily Study Hub for EUEE •  • SAT Excellence and mainly focus Biology ,chemistry ,physics
🔑 Daily Keywords

📝 High-Yield Short Notes

🏛️ Real Entrance Questions

🏆 Weekly Student Challenges
💡 Student Advice

🎯 Study consistently, not only before the exam.

📖 Focus on understanding, not just memorizing.

⏰ Practice a little every day.

❓ Learn from your mistakes and review difficult topics.

🔥 Stay focused and believe in your progress.
Join our community ⬇️
https://t.me/+_TDh3prQ5ERmN2Zk


It was like this🤞🔥🔥🔥🔥


Video is unavailable for watching
Show in Telegram


እንኳን ለመስቀል የደመራ በአል በሰላም አደረሳችሁ🔥

❤️❤️መልካም በዓል❤️❤️

Join 🫸
Share 🫸@THE2018_Official


DEAR 2019 EUEE Students, How is reading?
We are here to help you and give you some preparation with Live real Answers from our way?
What do you say?


I know 1 person she was placed there🤔 whats wrong buddy?


Any AAU Student on this group?


Patrick_J_Hurley_A_concise_introduction_to_logicBookZZ_org.pdf
6.4Mb
ANSWER_Patrick_Hurley_A_Concise_Introduction_To_Logic_Exercise_Answers.pdf
587.8Kb
#Freshman

📚A Concise introduction to logic ይሄ መፅሀፍ Freshman logic
በጥሩ ለመስራት በጣም ወሳኝ ነው


➾ብዙዎቹ መምህሮች ጥያቄ የሚገለብጡት ከዚህ ነው ✍️

ሁላችሁም Save አድርጉ።


➡️ ወደ ካምፓስ ስንሔድ ምን ምን ነገሮችን ይዘን መሔድ አለብን ?

✅ ከበሶ እስከ ዳቦቆሎ
✅ ከለውዝ ቅቤ እስከ ማርማራታ
✅ ከሻንጣ እስከ ፒኪኒ

ሰላም ውዶቼ እንደምን አላችሁ ❓

📚 እስቲ ዛሬ ተማሪዎች ወደ ካንፓስ ሲገቡ መያዝ ያለባቸው ነገሮች እንመልከት ፦

   🔥 በምግብ ዘርፍ ፦

📚እዚህ ጋር በደንብ ያዙልኝ 😉.. .እናትህ በር አንኳኩታ ከእንቅልፍ ቀስቅሳ ልጄ ቁርስ ደርሷል ብላ መጥራት ወፍ በቃ ቀርቷል ። አሁን ጠዋት 1:30 ተነስተህ ለሻይ እና ዳቦ መሰለፍ አለብህ በቀን 3 ካልተሰለፍክ ዶርም ድረስ በሰሃን አይቀርብልህም መቼስ ደሞም እንደማሚ WOW የሚያስብል ግሪስ እንዳይመስል.... ናላ የሚያዞር ፈውስ ነው ሚቀርብልህ... ኮብል ከምስር ጋር ፥ ሽሮ ያለ ዘይት  ፤ ስጋ ወጥ ያለ ስጋ ለመብላት ነው ተሰልፈህ የምትውለው ። አስበው በዛ ላይ ችከላ አለ ይሞረሙረሃል ከዛ እናትህ ትናፍቅሃለች ታዲያ በበሶ ካልሆነ በምንም አታገኛትም ። በሶ ሆድ ብቻ መሙላት አይደለም ናፍቆት ማረሳሻም ነች ። ብትወድም ባትወድም በሶ ያዝ ፤ ኩኪስ ፤ ዳቦቆሎ ፤ የመሳሰሉ በባህላቹ ያሉ ደረቅ የስንቅ ምግቦች በደንብ ያዙ ታመሰግነኛለህ ።

💡 በሶ

💬 በሶ ብትወድም ባትወድም ጥቂትም ቢሆን ያዝ መበጥበጡ ራሱ LIFE አለው ፤ ለአንድ ሴሚስተር ከ2-5 ኪሎ በቂ ነው ብዬ አስባለሁ ፍሬሽ ስትሆኑ ግን የካፌ ምግብ ስለማይስማማቹ እስከ 6 አርጋቹሁ ያዙ ። በሶ ስትይዙ ከቻላቹሁ በማሸጊያ ፌስታል አሽጋችሁ ብትይዙ ለመያዝም ያመቻቹሃል ለሙዱም አሪፍ ነው ።

💡 ኩኪሲ ፡

📚እኔ ኩኪሲ በጣም ነው የምወደው ስለዚህ በኩንታል ልይዝ አስቢያለሁ  እና በሶ ለማትወዱ አሪፍ መፍትኤ ነው ከ2-3 ኪሎ ለሴሚስተር ብትይዙ በጣም አሪፍ ነው ። ኩኩሲ ነፍስ የሆነ ነገር ነው ኩኩሲ በበሶ አስባቹሁታል ። ግን እመኑኝ ካልቆጠባቹሁ የዶርም ጀመኣ 3 ቀን አያቆያትም እና ስንቅ መሆኑን አስባቹሁ ቢያንስ ሁለት ወር ማስቀመጥ ይኖርባቹሃል ። አገኘው ብላቹሁ ጨርግዳቹ ጨርግዳቹ በሳምንት ጨርሳቹሁ ጨላ ሲነጥፍ በኃላ ጉድ እንዳትሆኑ እንደውም ገንዘብ እስኪጠር ኩኩሷን አትንኳት ከነካቹሁም በቁጠባ ።

💡 ዳቦቆሎ ፦

💬 ይቺም በጣም አሪፍ ነገር ናት እስከ 2 ኪሎ ብትይዙ አትጎዱም ።  ስትተክዙ ማታከዣ ስትቸክሉ ማቻከያ ትሆናለች ። ዳቦ ቆሎም መቆጠብ አለበት እና ለቁጠባ አሪፉ መንገድ ማሸግ ነው ። 2 ኪሎው ዳቦቆሎ 3 እሽግ ፌስታል ቢወጣው አንድ እሽግ በወር የሚል ዕቅድ ይዛቹሁ መቆጠብ ትችላላቹሁ ።

💡 የለውዝ ቅቤ ፤ ማር ፤ ማርማራታ ፤ የመሳሰሉ የሚቀቡ ምግቦችም ፦

💬 ማር ካልሆነ አብዛኞቹ በከተማ ስለምታገኙ እዛው የዳቦ ዋጋ አጣርታችሁ የማይጎዳ ከሆነ ሸመትመት ማረግ ትችላላችሁ ነገር ግን የማር ሀገር የምትኖሩ ከሆነ በደንብ ያዙ ትፈወሳላችሁ እመኑኝ በተረፈ በቃ (ማር ሀገራቹሁ ምርጥዬ ከሆነ ይዛቹሁ ኑ ሌሎቹን ከመጣቹሁ ወዲህ በተመደባችሁበት መግዛት ትችላላቹሁ) ደሞ አንዳንድ ግቢ ፍራፍሬ በጣም  ርካሽ ነው በተለይ ወደ ደቡብ ታዲያ ደቡቦች ለምግብ እንዳታስቡ ያረጋቹሃል ። ያው የጠገበ ስለትምህርቱ ስለማያስብ አትጎዱ እንጂ ሰርክ ሀሳባቹሁ ፈውስ መሆን የለበትም ተመርቋቹሁ ስራ ስትይዙ ታማርጣለቹሁ ለግዜው ያገኛቹሁትን ጠርጋቹሁ በደንብ ቸክላቹሁ በአሪፍ ግሬድ መመረቅ አስቡ ። ደሞ ክረምት ነው በቆሎም አለ ትግጣላችሁ .....

💬 ምግብ እንደሙዳችሁ የሚመቻችሁን እና በየሀገራችሁ ለስንቅ የሚዘጋጁ ነገሮችን ያዙ ( ግቢ መግባት የሚችሉትን ) ሽንብራም ፤ በሶም ፤ ማርም ብቻ ይሆናል ያላችሁትን እና የሚሞዳችሁን ፈውስ ያዙ ።

📌 በቁሳቁስ ዘርፍ ፦

💡 ሻንጣ ፦

📚 ብዙዎች ቀለል ብለው መግባት ይሞዳቸዋል ፥ አንዳንዶች ደሞ እንደ ሰርግ ካልታጀብን ይላሉ ብዙዎቻችሁ መረዳት ያለባችሁ ነገር ግቢ ስትገቡ የምትገቡ እናንተ እንደሞዳችሁ እና እንደአቅማችሁ ፥ እንደ አስተሳሰባችሁ እና ፍላጎቶቻችሁ እንጂ ስለ ሰዎች አትጨናነቁ እነሱ የራሳችሁ ቢዝነስ ይወርኩ ። እናንተ በራሳችሁ የሚሞዳችሁን እና የሚያስፈልጋችሁ ነገር አድርጉ ።

💬 ጀለስ 4 ግብዳ ሻንጣ ተሸክሞ ግቢ ስለሚቆሰው እኔም የሚል ፎክክር ትታችሁ ምንድነው ሚያስፈልገኝ ❓አቅሜ የቱ ያክል ነው ❓በሉ  ቤተሰብ አታስቸግሩ ከሌሎች እኩል ለመሆን በሚል የFamily ኑሮ አታናጉ ። እናም እንደሙዳቹሁ ተራመዱ ።

📚 ሻንጣ (እንደኔ) አንድ በጀርባ የሚነገት Bag ብትገዙ ( ከሌላችሁ ካላችሁ ግልግል ) እና ሌላ ትንሽዬ (የምትጎተተዋ)  ብርድልብስ እና የመሳሰሉ ትልልቅ ነገሮች የምትይዙበት ሻንጣ ቢኖራችሁ አሪፍ ነው ።

💬 ለበዓል እና ለዕረፍት ወደ ቤተሰብ ስትመጡ ለቀናት የሚሆን ልብሳችሁን በጀርባ ሚነገተው Bag ትይዛላችሁ የተቀሩትን ደሞ በቀረችው ቦርሳ ግቢ ታስቀምጣላችሁ ( ሙሉ ዕቃ በየግዜው ስለማታንኳትቱ ማለት ነው) ነገር ግን እንደ ግቢው ርቀት ፥ እንደ እናንተ የሸመታ ብዛት ፥ እንደ ያዛችሁተ ዕቃ ነው የሚወሰነው  ስለዚህ በፍላጎታችሁ መሰረት ብትይዙ መልካም ነው ።

🎗በተረፈ እንደኔ ከቻላችሁ ለክላስ የምትሆን አነስ ያለች 250 -300 ብር የምትገዛውን Bag እዛው ግቢ ብትገዙ አሪፍ ነው ( በፊት ካላችሁም ስትመጡ ዕቃ ነገር ያዙባት እና በዛው ትማሩባታላችሁ ። )


📌 የልብስ ሸመታ ፦

📚 ይሄም የሚወሰነው እንደደረሳችሁ ግቢ የአየር ንብረት እና የእናንተ ሙድ ነው ፤ መቼስ ሰመራ ደርሶህ መርጦ ሳትይዝ አትሄድም ፤ መቼስ ደብረብርሃን ደርሶህ  ከጋቢ ማይተናነስ ጃኬት መያዝ አትረሳም ፤ ብቻ እንደግቢው እና ሙዳችሁ እና አቅማችሁ ይወሰናል ፤ ፋሽን ተከታይ ናችሁ ❓ዘናጭ ናችሁ❓  ደሃ ናችሁ 
❓ቀለል ያለ አለባበስ ይመቻቹሃል ወይስ ቂቅ ካካለችሁ ይጨንቃቹሃል ብቻ ሙዳችሁ ምንድነው ብላችሁ " እንደ ሙዴ " ብሎ መቀወጥ ነው ። ምን ያክል ልብስ ልያዝ ምናምን ለምትሉ  (በግሌ) 

💡 ለወንዶች ፦

📚 3-5 ሱሪ እና 1ቱታ  ፤ 1 ቁንጣ ፤ 2-3 ቲሸርት ፤ 2-3 ሸሚዝ ፤ 1-2 ጃኬት ፤ 6-8 ካልሲ ፤ 3-5 ፓንት ፤ 2-3 ሽፍን ጫማ + 1 ነጠላ ጫማ ፤ 1-2 ቀበቶ ፤ የረሳሁት ነገር ካለ እጨምራለሁ ።

💡ለሴቶች ፦

📚 ሴቶች ግቢ ሲገቡ በጣም ግብዳ ሻንጣ ሲሸክፉ ሁሌ እመለከታለሁ ብዙ ግዜ በምንድነው የሚሞሉት ብዬ ጠይቄ መልሱ አላገኘሁም ። ለማንኛውም ሴቶችዬ የእናንተ አለባበስ ወዲ በሉት ወዲ ለማለት ትንሽ ይከብዳል ። ብቻ ከታይት እስከ ጉርድ እንዳሻችሁ እና እንደፍላጎቶቻችሁ ሸምቱ (ሂጃብ እና ነጠላውም እንዳይረሳ እህትአለም)  እንደምክር Body ነገር በርከትከት አርጋችሁ ያዙ እኔ ነኝ ያልኳቹሁ ታተርፋላችሁ ።


#ማስታወቂያ | #MoE

በትግራይ ክልል በሚገኙ የመንግሥት ዩኒቨርሲቲዎች አዲስ ለተመደባችሁ ተማሪዎች ና ነባር ተማሪዎች በሙሉ


በትግራይ ክልል ካለው ወቅታዊ ሁኔታ አንጻር፣ የትምህርት ሂደታችሁ እንዳይስተጓጎልና ደህንነታችሁ ተጠብቆ ትምህርታችሁን በመደበኛነት እንድትቀጥሉ ለማስቻል፣ በጠየቃችሁት መሰርት ሁኔታዎች እስኪስተካከሉ ድረስ በጊዜያዊነት ከትግራይ ክልል ውጪ ወደሚገኙ ሌሎች የመንግሥት ዩኒቨርሲቲዎች እንድትመደቡ የሚደረግ ሲሆን በዚህ ጉዳይ ቅሬታ ያላችሁ ተማሪዎች ወደ ትምህርት ሚኒስቴር በአካል መምጣት የማይጠበቅባችሁ መሆኑን እየገለጽን በጊዚያዊነት የምትመደቡበትን ዩኒቨርስቲ በቅርቡ የሚገለፅላቹህ ሲሆን ያለው ነባራዊ ሁኔታ ሲስተካከል፣ መጀመሪያ በተመደባችሁባቸው ዩኒቨርሲቲዎች ተመልሳችሁ ትምህርታችሁን የምትቀጥሉ መሆኑን ከወዲሁ እናሳውቃለን።

በተለያየ ምክንያት ትግራይ ባሉት ዩኒቨርስቲዎች መቀጠል የምትፈልጉ ነባርና አዲስ ተማሪዎች በሚመለከት ከዩኒቨርስቲዎቹ ጋር እየተነጋገርን ስለሆነ በትእግስት እንድትጠባበቁ እንጠይቃለን። #MoE

Ⓞ Share with others

🌐 ||


📚 FRESHMAN FIRST SEMESTER COURSES

➡️ Addis ababa university


✍️ Natural science

1.General mathematics
2 .Physics
3.Psychology
4.Geography
5.Logic
6.Commulicative English
7.Physical fitness
8. History

✍️Social Courses

1.English
2.Civics
3.Economics
4.Global trends
5.Anthropology
6.Entrepreneurship
7.Emerging Technology

➡️ Bahirdar university

✍️ Social science

1.Emerging technology
2.Economics
3.Global trend
4.Entrepreneurship
5.Antropology
6. communicative English skill1

✍️ Natural Science

1.Civic and Moral Education
2.mathematics
3.English
4.Geography
5.Physics
6.Psychology
7.Logic and critical
8. Sport

➡️ Hawassa university

✍️Natural Science

1.Logical and critical thinking
2.Anthropology
3.General physics
4.Physical fitness
5.communicative English
6.lntroduction to emerging thechnology
7.Mathimatics for natural

✍️ Social Science

1.C. English
2.Psychology
3.Emerging technology
4.Economics
5.logic and  critical thinking
6.geography of Ethiopian and the horn

➡️ Dilla University

✍️Natural Science

1. Communicative english
2. General biology
3. Psychology
4. Maths for natural
5. Logic and critical Thinking
6. Physical fitness
7. Geograpy of ethiopia and the horn

➡️ Debrebirhan University

✍️Natural Science

1 Mathematics
2 Physics
3 Logic and critical thinking
4 Geography
5 Physical fitness
6 Psychology
7 english skill 1

 ✍️Social science

1.ecnomics
2.logic
3.maths
4.psychology
5.communicative English skill 1
6.geography
7.physical fitness

➡️ Dire Dawa University

1.English
2.Maths
3.Physics
4.Logic
5. Psychology
6.Geography
7 Sport

➡️ WOLKITE UNIVERSITY

✍️ Natural science

1.Physics
2.Mathematics
3.English
4.Geography
5.Critical thinking
6.Psychology
7.Physical fitness

➡️ Jimma University

✍️ Natural science

1.Physics
2.Mathematics
3.English
4.Geography
5.Critical thinking
6.Psychology
7.Physical fit.

➡️ HARAMAYA UNIVERSITY

✍️ Natural science

1.Physics
2.Mathematics
3.English
4.Geography
5.Critical thinking
6.Psychology
7.Physical fitness

➡️ University of Gondar

Natural Science

1)General mathematics
2) General physics
3) Communicative English
4) Emerging technology
5) Anthropology
6) MORAL and civics
7) Geography
8) Global trend

➡️ Wachamo University

    ✍️Natural 

1.Psychology
2.Logic and critical thinking
3.Geography
4.C English 1
5.G physics
6.Maths
7.Physical fitness

➡️ Mattu University

  ✍️Natural science

1 mathematics
2 physics
3 logic and critical thinking
4 geography
5 physical fitness
6 chemistry
7 english skill 1

 ✍️Social science

1 psychology
2 english skill 1
3 logic and critical thinking
4 economic
5 geography
6 social anthropology
...

20 last posts shown.