የእሳት አደጋ 6 ቤቶችን አወደመ
#the_ጀማል /በሀላባ ዞን ዌራ ዲጆ ወረዳ በሚቶ ዱበላ ቀበሌ በትናትናው ዕለት የካቲት 17/2017 ዓ.ም ከቀኑ 8:00 ሰዓት ላይ ለግዜው ምክንያቱ ባልታወቀ ክስተት 6 የሳር ቤቶች መውደማቸው ተገለፀ።
በዌራ ዲጆ ወረዳ በሚቶ ዱበላ ቀበሌ በትናንትናው ዕለት ከቀኑ 8:00 ሰዓት ለግዜው ምክንያቱ ባልታወቀ ክስተት 6 የሳር ቤቶች መውደማቸው የተገለጸው ።
የዘገበው ፀደቀ .አ
ወቅታዊ መረጃዎችን በቀላሉ ለመከታተል የቴሌግራም ቻናሉን Join በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ👇👇👇
https://t.me/thejamalnews
#the_ጀማል