14 Nov 2024, 13:03
ለገንዘብ ወይም ለስልጣን ወይም ለክብር ከልክበላይ ዋጋ መስጠትን ተጠንቀቅ ምክኒያቱም የሆነ ቀን ለነዚህ ነገሮች ምንም ደንታ የሌለው ሰው ይገጥምሃል። ያን ጊዜ ምን ያህል ደሃ እንደነበርክ ትረዳለህ!