Pt 2...
ከእንቅልፌ ተነስቼ ውሃ ልጠጣ እቃ ቤት ስገባ እናቴ እኔን ላለመቀስቀስ ብላ ስታለቅስ አገኘዋት። ቅደም ባልኳት ነገር እንደሆነ ገባኝ። አሳዘነችኝ ድምፄን ሰምታ ቀና ስትል ከአንዱ አይኗ የሚወርዱ እንባዎቿን አየዋቸው። አይኗ በእንባ ተሞልቶ ሳየው ይበልጥ ጠላዋት! በዛው ቅፅበት ለራሴ አንድ ነገር ቃል ገባው አድጌ ስኬታማ ስሆን አንድ አይናማዋን እናቴን ጥያት እንደምሄድ! ከዛን ቀን ጀምሮ ጠንክሬ መማር ጀመርኩ።
እናቴን ትቻት ወደ ከተማ አለ በሚባል ዩኒቨርስቲ ውስጥ ስኮላርሺፕ አግኝቼ በነፃ ትምህርቴን ተከታትዬ ጨረስኩ። ጥሩ ስራ ይዝኩ የራሴን ቪላህ ቤት ገዛው ሚስት አግብቼም ልጆች ወለድኩ። አሁን የተመኘሁትን የልጅነት ህይወት እየኖሩኩ እገኛለሁ። በጣም ደስተኛ ነኝ ምክንያቱም ገንዘብ💵 አለኝ ፣ ቆንጆ ቤት አለኝ ፣ 😃ደስተኛ 👨👩👧ቤተሰብ አለኝ ከሁሉም በላይ ግን የምጠላትን እናቴን የማላገኝበት ሩቅ ቦታ ነኝ። አንድ ቀን ግን ያላሰብኩት ዱብዳ መጣብኝ ቤታችን ተንኳኳ "ማነው!? ማነው!?" እናቴ ነበረች ፀጉሮቿ ሸብተው ከስታ እና የተቀዳደዱ ቆሻሻ ልብሶችን ለብሳ መጣች ላምን አልቻልኩም ቤቴን እንዴት አወቀችው? 👶ህፃኗ ልጄ ፈርታት ሮጣ ወደ ቤት ገባች እንዳላወቀ በመምሰል "ሴትዬ ምን ፈልገሽ ነው? የሰው ቤት ዘው ተብሎ አይገባም እሺ ውጪልኝ ከቤቴ!!" አልኳት ኮስተር ብዬ እናቴ ደነገጠች "ይቅርታ ጌታዬ አድራሻ ተሳስቼ ነው ብላኝ ወጣች. . . ተመስገን አላወቅኸኝም። ይህ ከሆነ ከ አንድ ወር በኃላ ለድሮ ት/ቤቴ የመዋጮ ተዘጋጅቶ የት/ቤቱ ዳይሬክተር ደውለው ጠሩኝና ሄድኩ። ፕሮግራሙ ሲያልቅ በዛውም ያደኩበት ቤት ምን እንደሚመስል ለማየት ስሄድ. . . .
ይቀጥላል.....