Pt 3...
ፕሮግራሙ ሲያልቅ በዛውም ያደኩበት ቤት ምን እንደሚመስል ለማየት ስሄድ እናቴ መሬት ላይ ተዘርራ አገኘዋት። ሞታለች!! ምንም አላለቀስኩም። እጇ ላይ ወረቀት አየውና አንስቼ ማንበብ ጀመርኩ ለኔ የተፃፈ ደብዳቤ ነበር እንዲህ ይላል "ወድ ልጄ ከአሁን በኃላ ህይወት ማለት ለኔ ምንም አይደለችም። አንተ ወደምትኖርበት ከተማም ተመልሼ አልመጣም። ልጄ ከምንም በላይ ግን ናፍቆትህ ሊገለኝ ነው ለምን አንድ አይን👁 ብቻ እንዳለኝ ጠይቀከኝ አልነገርኩክም ነበር እውነታው ይሄ ነው... ልጄ ልጅ እያለክ ከባድ የመኪና🚌 አደጋ የደርስብክና አንድ አይንህ ይጠፋል። እንደማንኛውም እናት በአንድ አይን ስታድግ ማየት አልችልምና የኔን አይን አውጥተው ላንተ እንዲያደርጉልህ ዶክተሮችን ጠይቄ ፈቃደኛ ሆነው አደረጉልህ... ለዚህ ነው አንድ አይናማ የሆንኩብህ። አይዞህ ልጄ ባደረካቸው ነገሮች ተቀይሜክ አላውቅም ነበር ባለፈው ቤትክ መጥቼ የልጅ ልጄን በማየቴ በጣም ተደስቻለሁ። ለወደፊቱም በደስታ እንደምትኖር ተስፋ አደርጋለሁ። ልጄ እናትህ በጣም ትወድሃለች🥰"
አንብቤ ስጨርስ በሁለት እግሬ መቆም አቃተኝ። እማ. .እማ. .😢እንባዬን እየዘራው ምስኪኗን እናቴን አቅፌ ተንሰፈሰፍኩ😭 ለኔ ብላ ህይወቷን የሰጠችውን እናቴን በራሴ እጅ ገደልኳት😭
እንደዚህ አይነት ልብ የሚነኩ ታሪኮች እንዲለቀቅ የምትፈልጉ ሃሳባችሁን ግለጹልን👇👇
@tksa_tks

እናት ማለት እውነተኛ ፍቅር ናት። ክብር ይገባታል የሷን ብድር በምድር ላይ ማንም ሊከፍለው አይችልምና ከሞቷ በፊት የሚገባትን ክብር እንስጣት።