ቴክኖ ከሆሊውዱ ታዋቂ ፊልም ትራንስፎርመርስ ጋር በመሆን አዲሱን ስፓርክ 30 ስልክ ይፋ አድርጓል!
ይህ ስልክ ከፊልሙ የተወሰዱ ገፅ በህሪያትን በዲዛይን ያካተተ ሲሆን ቴክኖ ኢትዮጵያ ከሴንቸሪ ሲኒማ ጋር በመተባበር የቴክኖ አዲሱን ስፓርክ 30 ስልክ በቅርበት እንዲሁም ትራንስፎርመር ፊልምን ከቤተሶት ጋር በነፃ እንዲያዩ ጋብዟል፡፡ እሁድ ጥቅምት 3 ልጆቾን እና ቤተሰቦን ይዘው ሴንቸሪ ሲኒማ ብቅ ይበሉ በተለያዩ ስጦታዎች እና ጨዋታዎች እየተንበሸበሹ፣ አዲሱን ስፓርክ 30 ስልክ በቅርበት እያዩ ፊልሞትን ይኮምኩሙ፡፡
@tecno_et @tecno_et