TGStat
TGStat
Type to search
Advanced channel search
  • flag English
    Site language
    flag Russian flag English flag Uzbek
  • Sign In
  • Catalog
    Channels and groups catalog Search for channels
    Add a channel/group
  • Ratings
    Rating of channels Rating of groups Posts rating
    Ratings of brands and people
  • Analytics
  • Search by posts
  • Telegram monitoring
True Feed

24 Jan, 12:14

Open in Telegram Share Report

ምዕራፍ 3

🟩 Business Idea - 2: Skill Broker Bot (አሰሪና ሰራተኛ/ባለሞያ አገናኝ)

🎯 Value/የሚሰጠው ጠቀሜታ?

ልክ እንደ Ride መተግበሪያ መጀመሪያ የሚጠበቅባችሁ ያላችሁበትን አድራሻ (Location) መምረጥ ብቻ ነው። ቦቱ የእናንተን ጂኦ-ሎኬሽን (Geo-location) በመጠቀም በሰከንዶች ውስጥ በቅርባችሁ ያሉትን ምርጥ ባለሙያዎች በRating ቅደም ተከተል ያመጣላችኋል።
ይህ አሠራር ለደንበኛው ፍጥነትን ለባለሙያው ደግሞ በቅርብ ሰፈር ያለን ስራ በማግኘት የትራንስፖርት ወጪን እንዲቀንስ ይረዳዋል።

🛠 እንዴት ይሰራል?

Location Selection: ተጠቃሚው ቦቱን ሲከፍት Share Location ወይም አድራሻ (ለምሳሌ፦ ቦሌ፣ መገናኛ...) እንዲመርጥ ይጠየቃል።

Auto-Matching: አድራሻው እንደተመረጠ ቦቱ በዛ ሰፈር/ክፍለከተማ ያሉ ባለሙያዎችን ዝርዝር ከነፎቷቸውና ከነክህሎታቸው ያመጣል።

ከዝርዝሩ ውስጥ የተመቸዎትን ባለሙያ ያዛሉ።

ለምሳሌ እንደዚ👉 በቅርቡ

💰 Cost/ይሄን ለመጀመር ምን ያህል ያስወጣናል?

FullStack Web Development Skill ወይም በባለሞያ ማሰራት

Server ኪራይና Payment Integration(በTelebirr/በባንክ ለመክፈል እንዲያስችል) እና ከፈቃድ ጋር በተያያዘ።

@true_feed

590 14 1 9
Catalog
Channels and groups catalog Channels compilations Search for channels Add a channel/group
Ratings
Rating of Telegram channels Rating of Telegram groups Posts rating Ratings of brands and people
API
API statistics Search API of posts API Callback
Our channels
@TGStat @TGStat_Chat @telepulse @TGStatAPI
Read
Академия TGStat Telegram Research 2019 Telegram Research 2021 Telegram Research 2023
Contacts
Справочный центр Support Email Jobs
Miscellaneous
Terms and conditions Privacy policy Public offer
Our bots
@TGStat_Bot @SearcheeBot @TGAlertsBot @tg_analytics_bot @TGStatChatBot