TGStat
TGStat
Type to search
Advanced channel search
  • flag English
    Site language
    flag Russian flag English flag Uzbek
  • Sign In
  • Catalog
    Channels and groups catalog Search for channels
    Add a channel/group
  • Ratings
    Rating of channels Rating of groups Posts rating
    Ratings of brands and people
  • Analytics
  • Search by posts
  • Telegram monitoring
True Feed

7 Feb, 20:52

Open in Telegram Share Report

ምዕራፍ 1

🟩 Content 6፦ Expectation vs Reality | የምናስበውና እና እውነታው

🎯 Value/የሚሰጠው ጠቀሜታ?

ይህ ይዘት ሰዎች ስለ አንድ ነገር ከሚጠብቁት (Expectation) እና በእውነታው ካለው (Reality) ልዩነት በመነሳት ማንኛውም ሃሳብ ወደ መሬት ወርዶ ተግባራዊ ሲሆን ያለውን ገሀዳዊ ሁኔታ በጥልቀት ያሳያል። ዋናው ዓላማው ተመልካቾች አዲስ ነገር ሲጀምሩ በስሜት ብቻ ሳይሆን እውነታውን ተረድተውና በቂ ዝግጅት አድርገው እንዲገቡ ጥልቅ ግንዛቤ ማስጨበጥ ነው። በተለይ በሀገራችን ያለውን ነባራዊ ሁኔታ (የቢሮክራሲ መጉላላት፣ የገበያ አለመረጋጋት እና የማህበራዊ ጫናዎች) ከግምት ውስጥ በማስገባት ከስኬት በስተጀርባ ያሉትን ውስብስብ ጥረቶች፣ የማይቀሩ ፈተናዎች እና እውነተኛውን የድካም መንገድ ቁልጭ አድርጎ ያሳያል። ይህም የተሳሳቱ አመለካከቶችን በማጥፋት ለተመልካቹ ግልጽ የሆነ መነሻ ይሰጠዋል።

ለምሳሌ፦
ሰዎች ቢዝነስ ሲጀምሩ ወዲያው ትርፋማ የሚሆኑ ይመስላቸዋል እውነታው ግን የንግድ ፈቃድ ከማውጣት እስከ ቤት ኪራይ ውድነት እና ታማኝ ሰራተኛ የማግኘት ፈተና እና ሌሎችንም ጨምሮ ።

📱 Platform/የትኛው ፕላትፎርም ይመረጣል?

ለYouTube ለምሳሌ እንደዚ👉 በቅርቡ
ለTiktok ለምሳሌ እንደዚ👉 በቅርቡ
ለTelegram ለምሳሌ እንደዚ👉 Post

ይሄን ለመጀመር ስልክ/PC፣ የቪዲዮ ኤዲቲንግ App(CapCut ወይም VN)፣ የተለያዩ ስሜት ገላጭ አጫጭር Animation እና ፖድካስቶችን በማዳመጥ መረጃን የማቀናጀት ችሎታ ብቻ በቂ ነው።

@true_feed

488 9 2 6
Catalog
Channels and groups catalog Channels compilations Search for channels Add a channel/group
Ratings
Rating of Telegram channels Rating of Telegram groups Posts rating Ratings of brands and people
API
API statistics Search API of posts API Callback
Our channels
@TGStat @TGStat_Chat @telepulse @TGStatAPI
Read
Академия TGStat Telegram Research 2019 Telegram Research 2021 Telegram Research 2023
Contacts
Справочный центр Support Email Jobs
Miscellaneous
Terms and conditions Privacy policy Public offer
Our bots
@TGStat_Bot @SearcheeBot @TGAlertsBot @tg_analytics_bot @TGStatChatBot