ምዕራፍ 2
🟢Content-1፦ Book Tips | የመፅሐፍ ቅምሻ
🎯 Value/የሚሰጠው ጠቀሜታ?
ለሰዎች በፅሑፍ ብቻ ከምትነግሯቸው ፅሑፉን ያገኛቹበት ቦታ ጭምር ብታሳዩዋቸው More ለዛ ነገር ያላቸው ፍላጎት ይጨምራል።
የዚህ ይዘት ዋና አላማው በመፅሐፍት ውስጥ የሚገኙትን(የተፃፉትን) አስተማሪ ድርስቶች፣ ፅሑፎች፣ እውነታዎችን መርጦ በማቅረብ አንባቢዎችን ሆነ አንባቢ ያልሆኑ ሰዎችን መፅሐፉን እንዲያነቡት የሚያነሳሳ ይዘት ነው። ምክንያቱም ፅሑፉ የእነርሱን ህይወት ስለሚዳስስ።
አቀራረቡ👇
የመፅሐፉን ሽፋንና የተመረጠውን ፅሑፍ ፎቶ በማንሳት ጎን ለጎን ማቅረብ ነው። ሁሉንም መፅሐፍት በHardCopy ሊኖራቹ ስለማይችል SoftCopy ላይ ያገኛቹትን ፅሑፍ ወደ HardCopy ፎቶ እንዲቀይርላቹ Ai ተጠቀሙ።
📱 Platform/ፕላትፎርም
ለYouTube 👉 በቅርቡ
ለTikTok 👉 በቅርቡ
ለTelegram እንደዚ👉 Post
Like ስታረጉ የተሻለ ሀሳብ እንድናመጣ ታበረቱናላቹ🙏
@true_feed