🟢Content 5 ለህፃናት
ለሕፃናት ብቻ የሚዘጋጅ ነው
...ያው ለህፃናት ከሆነ ላዋቂም ይሆናል!
እንዴት??
...ምን አቃለሁ "ቢራቢሮ ታምራለች" የሚለው Video ስር የአዋቂ ሰው Comment አይቼ ነው!!
...ቢለመድም ገና አልተነካም ኢትዮጵያ ውስጥ...እናም ለህፃናቱ ስለ...
መከባበር፣ ስርዓት፣ ተረት፣ ቤተሰብን ስለማገዝ፣ ስለ ባህል፣ ወግ፣ ስላሉበት ማህበረሰብ አኗኗር ፣ በዓላት፣ ስለ ወራት፣ ወቅታት፣ ስለ ታሪክ...ወዘተ ማቅረብ ይቻላል...አሪፍ ከተሰራ ይታያል የህፃናት ስለሆነ!
በLyria 3 Audioውን መስራት ይቻላል!
...ልክ እንደዚ👉 Post
Video/Clip ከየት እናምጣ?...Google በቀጣይ የVideo አማራጭ ያቀርባል ብዬ ተስፋ አረጋለሁ!...ግን እስኪ ለVideo generation የሆነ መንገድ አለ...እና ከሰራም ካልሰራም አሳውቃችዋለሁ!!!
አዲስ ይዘትም ሆነ አልሆነ አቀራረብ ይወስነዋል!
Like❤️ ስታረጉ የተሻለ መንገድ እንዳመጣ ታበረቱኛላቹ🙏
@true_feed