የምዕራፍ 3
🟩 Business - 6: Future of Education(የወደፊቱ ት/ት)
🎯 Value/የሚሰጠው ጠቀሜታ?
. . .በምንወደውና በሚወደን ሰው ትምህርቱን ስንማር!. . .እሺ ሁለት ነገሮችን ውሰዱ. . .የምትወዱት ት/ት እና የምትወዱትን ሰው (እናት፣ አባት፣ ጓደኛ ወይም የትዳር አጋር!). .ይህ ሰው በጣም ደስስ እያላቹ የምትሰሙትና ምነው ንግግሩን ባልጨረሰ የምትሉት አይነት ሰው ነው! . .አስቡት እስኪ በጣም የምትወዱት ሰው የምትፈልጉትን ነገር በጥልቀት ሲያስተምራቹ?. . .በምን ያህል ፍጥነት ትረዳላቹ?. . .ለምትማሩት ነገርስ ያላቹ ፍላጎት አይጨምርም?. . .ይህ ሃሳብ ከስሜት ትስስር ባለፈ በትምህርት አለም ውስጥ ትልቁን እንቅፋት ፍርሃትን(Anxiety) የሚሰብር ነው. . .ብዙ ጊዜ አዳዲስና ከባድ ነገሮችን ስንማር "አይገባኝም" የሚል ፍርሃት ይይዘናል. . .ነገር ግን ያንን ከባድ ትምህርት በምንወደው ሰው አንደበት ስንሰማው አእምሯችን ወደ 'Relaxed Mode' ይገባል. . .አእምሯችን ከምንወደው ሰው ድምፅ ጋር የጥበቃ እና የመረጋጋት ስሜት ያገኛል. . .ይህ "ትምህርት ለምን አይገባንም?" ለሚለው ስነ-ልቦናዊ ችግር ትልቅ መፍትሄ ይሆናል።
🛠 እንዴት ይሰራል?
1 . . .ተጠቃሚው የሚወደውን ሰው ድምፅ (Voice) እና ፎቶ (Picture) ለAIው ይሰጠዋል። በመቀጠል መማር የሚፈልገውን ርዕስ (Topic) ይመርጣል።
2. . .AIው በሰከንዶች ውስጥ በዛ ሰው ድምፅና መልክ የሚቀርብ ሙሉ ኮርስ ያዘጋጃል።
3. . .ትምህርቱን በቪዲዮ፣ በCourse materials፣ Quizzና Exercise አቀናጅቶ ያቀርባል. . .የምንወደው ሰውም ያስተምረናል።
💰 Cost/ይሄን ለመጀመር ምን ያህል ያስወጣናል?
Full-stack App. . .Video Generation Model(እንደ Veo, Sora, Seedance ያሉ). . .Voice Cloning Models. . .Course Dedicated Model/Agent. . .Hosting
@true_feed