የምዕራፍ 2
🟢 Content 7: የባንኮች ዶላር ምንዛሬ (Daily Dollar Exchange)
...ስለ ክሪፕቶ Daily Price የሚለቁ ቻናሎች አሉ... ግን የኢትዮጵያ ባንኮችን የዶላር ምንዛሬ በየቀኑ የሚለቅ Content እስካሁን አላየሁም (በተለይ ቴሌግራም ላይ!). . .
ልፋት የማይጠይቅና የማይቋረጥ ይዘት ነው. . .ቁጥር ብቻ ነው የምትቀያይሩት. . .Even ሰዎች ስለ ባንክ ምንዛሬ ሲያስቡ ወዲያው የናንተ ቻናል ነው ትዝ የሚላቸው. . .ለምሳሌ እንደዚ👉https://t.me/true_feedXP/28
የየቀኑን ምንዛሬ ለማግኘት የያንዳንዱን ባንክ ድህረ ገፅ መጠቀም ትችላላቹ/ይሄን👉https://banksethiopia.com/ethiopian-birr-exchange-rate//
Like❤️ ስታረጉ የተሻለ መንገድ እንዳመጣ ታበረቱኛላቹ🙏
@true_feed