የምዕራፍ 3
🟢Content 1: Business Model
የድርጅቶችን Business Model ማቅረብ ነው(ምን ሰርተው/አቅርበው ገንዘብ እንደሚያገኙ). . .የቢዝነስ ሞዴላቸውን ለማግኘት. . .እቃ ስንገዛ ወይም አገልግሎት ስንጠቀም አሰራራቸውን ማስተዋል ይቻላል. . .ለምንድነው የከፈልነው? (ለአንድ ጊዜ ሽያጭ? ለሰብስክሪፕሽን? ወይስ ለተጨማሪ አገልግሎት?). . .ዋጋቸው በምን ላይ የተመሰረተ ነው? (በሰዓት? በብዛት? ወይስ እንደ ደንበኛው ማንነት ይለዋወጣል?). . .ድርጅቱ ምርቱን ከየት ያመጣል? ለማንስ ይሸጣል?. . .ብዙ ስታርታፖች ኢንቨስትመንት ለመሳብ Pitch Deck ያዘጋጃሉ እዚህ ላይ. . .እንዴት ገንዘብ እንደሚሰሩ. . .የገበያ ድርሻቸው ምን ያህል እንደሆነ. . .ትልቁ ወጪያቸው ምን እንደሆነ በግልፅ ያስቀምጣሉ/የራሳቸውን ድህረገጽ or ሶሻል ሚዲያ ማየት. . .ለምሳሌ ስለ Shewaber👉https://t.me/neuralSecurity/30
Picthdeckም ይኸው👉https://t.me/neuralSecurity/31
Platform
Tiktok, YouTube, Telegram
ስለ እያንዳንዱ ነጥብ ሲወራ ካሜራው ወደ ምስሉ ክፍሎች ጠጋ (Zoom in) እያለ ቢሄድ ተመልካች አይሰለቸውም!. . .እናም በመሐል ላይ የድርጅቱ ባለቤት ስለቢዝነሱ የተናገረውን አስገራሚ(አሪፍና መራራ) ነገር ድምፁን ማስገባት(በVideo ከሆነ ሚቀርበው). . .መጨረሻ ላይ ግን አሁን የደረሱበትንና ያዘጋጁት Opportunity/Event/Vacancyም ካለ ማሳወቅ!. . .ኢትዮጵያ ውስጥ የሚገኙ ስታርታፖች ላይ ትኩረት ብታረጉ የተሻለ ነው!
@true_feed