የምዕራፍ 3
🟢 Hybrid(Content +Business): Product Battle
ብዙ ኤሌክትሮኒክስ ወይም Premium ምርቶችን ለመፈተሽ ገንዘብ ይፈልጋል. . . በተለይ ስልክ. .Camera. .Pc. . እና ሌሎች ዕቃዎች. . . ስለዚህ በቀላሉ እና በነፃ ማግኘት የምንችላቸውን Productoch ከSpeed. . . ከQuality. . . እና ከSimplicity አንጻር እያነጻጸሩ ለታዳሚው ማቅረብ ነው!. . . በተለይ አዳዲስ የAI ወኪሎችን(AI agents) በየጊዜው መለቀቅ እንችላለን!. . . ብዙ ጊዜ ኢንተርቪው/Discussion ላይ የምሰማቸው ሰዎች(በተለይ ጀማሪዎች) AI ይጠቀማሉ እንጂ እንዴት እና የትኛውን AI ለምን ጉዳይ መጠቀም እንዳለባቸው አያውቁም. . .ስለዚህ ይህንንም በዚህ ይዘት ላይ እንደ ተጨማሪ ማዘጋጀት እንችላለን!. . .በዚህ Content ውስጥ የራሳቹንም Product ታስተዋውቃላቹ(Cuz ስለProduct ግድ የሚሰጠው(የሚያስብ) Community ነው የገነባቹት). . .ዋና አላማው የተሻለውን Product Community እንዲያቀውና እንዲጠቀመው ማድረግ ነው
በየጊዜው የሚለቀቁ አዳዲስ ምረቶችን Product Hunt ላይ ማግኘት ትችላላቹ!
ProductHunt ባጭሩ
. . .አዳዲስ የቴክኖሎጂ ምርቶችን ለማግኘት
. . .ስታርታፕ/አፕሊኬሽን ለማስተዋወቅ
. . .ከተጠቃሚዎች ፈጣን አስተያየት ለማግኘት
. . .ደንበኞችን እና ባለሀብቶችን ለመሳብ ነው!
የProduct Hunt Link👉https://www.producthunt.com/
@true_feed