የምዕራፍ 3
🟢 Content 5: Ethiopian Startups Updates
የተለያዩ የኢትዮጵያ ስታርትአፖችን ሂደት እከታተላለሁ ግን የእያንዳንዱን Startup Update መከታተል አልችልም(ብዙ ስለሆኑ!). . .ብዙ ጊዜ በኢትዮጵያ ውስጥ ያሉ የStartup እንቅስቃሴዎችን እና አዳዲስ ማሻሻያዎችን በየቀኑ መከታተል ከባድ ነው. . . በተለይ የትኛው App አዲስ ፊቸር እንደለቀቀ. . . የትኛው ድርጅት ፈንዲንግ እንዳገኘ. . . እና የትኞቹ የፖሊሲ ለውጦች ስነ-ምህዳሩን (Ecosystem) እየቀየሩት እንደሆነ ለማወቅ. . . በመቶዎች የሚቆጠሩ ቻናሎችን Scroll ማረግ ይጠይቃል!. . . ስለዚህ በቀላሉ እና በነፃ ሁሉንም መረጃዎች በአንድ ቦታ ማግኘት የምንችልበትን መንገድ ማመቻቸት ነው!
መነሻ Sample 👉https://t.me/neuralSecurity/35
እስካሁን የተለቀቁትን Businessና Content Idea ለማግኘት ይሄን👉 Button ይጫኑ
@true_feed