TGStat
TGStat
Type to search
Advanced channel search
  • flag English
    Site language
    flag Russian flag English flag Uzbek
  • Sign In
  • Catalog
    Channels and groups catalog Search for channels
    Add a channel/group
  • Ratings
    Rating of channels Rating of groups Posts rating
    Ratings of brands and people
  • Analytics
  • Search by posts
  • Telegram monitoring
True Feed

21 Nov 2025, 16:44

Open in Telegram Share Report

ምዕራፍ 1

🟩 Business Idea - 1፡ Baby busy board

🎯Value/ እሴት/የሚሰጠው ጠቀሜታ?

ህፃናት ተግባራዊ ክህሎቶችን በቀላሉ እንዲማሩ ያግዛቸዋል - ትኩረትን, ፈጠራን እና የእጅ እና የአይን ቅንጅትን በፍጥነት እንዲያሻሽሉ ይረዳቸዋል። በተጨማሪም ነገሮች እንዴት እንደሚሰሩ ይረዱበታል።

💰 Cost/ይሄን ለመስራት ምን ያህል ያስወጣናል?

በጣም ዝቅተኛ በሆኑ እቃዎች መጀመር እንችላለን, ከወዳደቁ ነገሮችም መስራት ይቻላል። ባጭሩ ቀለል ያሉ ቁሳቁሶችን በመጠቀም ሊሠራ ይችላል።

📵 ለሕፃናት ምን አይነት ችግሮችን ይቀንሳል?

እንደምናየው ዘመኑ ህፃናትን ለElectronics ሱስ ተጋላጭ ያደርጋል( ቲቪ, ስልክ እና ለመሳሰሉት...) ምክንያቱም እኛ ስንጠቀም ስለሚያዩን። ስለዚህ ይህ ነገር ህፃናትን ተግባራዊ ነገሮች ላይ ንቁ ሆነው እንዲቆዩ ይረዳቸዋል።

ሚገርመው ህፃናቱ አንድ ነገር ላይ ብቻ ትኩረት እንዲያረጉ ከፈለግን ይህን Busy board በፈለግነው መንገድ Design ማድረግ እንችላለን, ግን ምንጠቀማቸው ነገሮች ህፃናቱን ማይጎዱ ቁሳቁሶች መሆን አለባቸው❗️


@true_feed

439 110 1 3
Catalog
Channels and groups catalog Channels compilations Search for channels Add a channel/group
Ratings
Rating of Telegram channels Rating of Telegram groups Posts rating Ratings of brands and people
API
API statistics Search API of posts API Callback
Our channels
@TGStat @TGStat_Chat @telepulse @TGStatAPI
Read
Академия TGStat Telegram Research 2019 Telegram Research 2021 Telegram Research 2023
Contacts
Справочный центр Support Email Jobs
Miscellaneous
Terms and conditions Privacy policy Public offer
Our bots
@TGStat_Bot @SearcheeBot @TGAlertsBot @tg_analytics_bot @TGStatChatBot