TGStat
TGStat
Type to search
Advanced channel search
  • flag English
    Site language
    flag Russian flag English flag Uzbek
  • Sign In
  • Catalog
    Channels and groups catalog Search for channels
    Add a channel/group
  • Ratings
    Rating of channels Rating of groups Posts rating
    Ratings of brands and people
  • Analytics
  • Search by posts
  • Telegram monitoring
True Feed

1 Dec 2025, 22:16

Open in Telegram Share Report

🟩 Business Idea - 4፡ Personal Shopper / ለሰዎች ገበያ ወጥቶ መሸመት(እየተለመደ የመጣ ግን ያልተዳረሰ)

🎯 Value/ እሴት/የሚሰጠው ጠቀሜታ?

አዲስ አበባን ጨምሮ በታላላቅ ከተሞች ለሚኖሩ እና በስራ ምክንያት ጊዜ ለሌላቸው ሰዎች፣ ለታመሙ ፣ ህፃናት ለሚያሳድጉ፣ የገበያ ቦታ ለሚርቅባቸው ሰዎች ገበያ ወጥቶ የሚፈልጉትን ዕቃ ገዝቶ ማምጣት።
ይህ ስራ የደንበኞችን ጊዜ ይቆጥባል፤ ከትራፊክ መጨናነቅ እና ከገበያ ግርግር ይገላግላቸዋል። በተለይ ለበዓላት ሸመታ እና ለሳምንታዊም ሆነ ወርሃዊ የቤት አስቤዛ ከፍተኛ ተፈላጊነት አለው።

💰 Cost/ይሄን ለመስራት ምን ያህል ያስወጣናል? መነሻ ገንዘብ ሳይኖረን እንዴት መስራት እንችላለን?

ይህ ስራ ምንም አይነት ካፒታል አይጠይቅም፤ ዋናው ካፒታል "ታማኝነት" ነው። በግለሰብ/ተደራጅቶ ከደንበኛው የዕቃውን ዝርዝር እና ግምታዊ ዋጋ በመቀበል፣ ገንዘቡን በባንክ ወይም በቴሌብር እንዲልኩልን ማድረግ ነው። ከዛም እኛ አገልግሎቱን ስለሰጠን የምናገኘውን ኮሚሽን (Service charge) ተረክበን ዕቃውን ማስረከብ ነው። በውጭ ሀገር የሚኖሩ ሰዎች እዚህ ሀገር ላሉ ቤተሰቦቻቸው ስጦታ ወይም አስቤዛ መላክ ሲፈልጉም ይህን አገልግሎት መስጠት እንችላለን። በእርግጥ እንዲ የሚሰሩ ድርጅቶች/ተቋማት አለ ግን በቂ አይደለም።

ራሳችንን እንዴት እናስተዋውቅ/አዳዲስ ደንበኛ እንዴት እንፍጠር?

Risk-Free ማስታወቂያ መጀመር።ይህ ማለት ደንበኛው ምርቱን/አገልግሎቱን ሲሞክር ምንም የሚያጣው ነገር እንደሌለ የምናሳምንበት መንገድ ነው።ይህም ደንበኞችን ያለስጋት እንዲሞክሩ ያበረታታል።

ዛሬ በከተማችን ትልቁ ካፒታል ገንዘብ ሳይሆን የደንበኛ 'ጊዜ' ነው። ይህን ጊዜ በታማኝነት የገዛ ስራ ፈጣሪ በትንሽ ጅምር ትልቅ ገበያ ይይዛል!


@true_feed

262 110 2 1
Catalog
Channels and groups catalog Channels compilations Search for channels Add a channel/group
Ratings
Rating of Telegram channels Rating of Telegram groups Posts rating Ratings of brands and people
API
API statistics Search API of posts API Callback
Our channels
@TGStat @TGStat_Chat @telepulse @TGStatAPI
Read
Академия TGStat Telegram Research 2019 Telegram Research 2021 Telegram Research 2023
Contacts
Справочный центр Support Email Jobs
Miscellaneous
Terms and conditions Privacy policy Public offer
Our bots
@TGStat_Bot @SearcheeBot @TGAlertsBot @tg_analytics_bot @TGStatChatBot