🟩 Business Idea - 7፡ በአነስተኛ ወጪ የAI ምስል/ቪዲዮ መፍጠሪያ ድህረ ገፅ መገንባት (Cost-Effective AI Image & Video Generation Platform)
🎯 Value/ እሴት/የሚሰጠው ጠቀሜታ?
በአሁኑ ጊዜ የምስልና ቪዲዮ የሚሰሩ AI ሞዴሎችን (Generative AI) ለመገንባት እና ለአገልግሎት ለማቅረብ የሚያስፈልገውን ከፍተኛ የኮምፒውተር ኃይል (GPU) እና የባለሞያ እውቀት ነው። በተለይ በኢትዮጵያ ውስጥ ጀማሪ Video ኤዲተሮች, Graphics ዲዛይነሮች እንዲሁም Content ክሬተሮች AIን ሙሉ በሙሉ መጠቀም ቢፈልጉም በወጪው ምክንያት ተቸግረዋል።
ስለዚህ እንደ ChatGPT/Claude AI ያሉ የChat AI ሞዴሎችን(LLMs) ከ3D ሶፍትዌር Blender ጋር በ Python ኮድ በማገናኘት መስራት ይቻላል።
ይህ እንዴት ይሰራል?
AI ትዕዛዞችን ከኛ ይቀበልና ወደ Python ኮድ ይተረጉመዋል። Blender ይህን የተተረጎመውን python ኮድ ተጠቅሞ ወደ ምንፈልገው(Image/Video) ይቀይረዋል። በትንሽ ወጪ የላቀ ጥራት ያላቸውን 3D ዲዛይን ምስሎች፣ ቪዲዮዎችና አኒሜሽኖችን መስራት የሚያስችል Ai Platform ማቅረብ ነው።
💰 Cost/ይሄን ለመስራት ምን ያህል ያስወጣናል?
የAI እና የBlender የማገናኘት ቴክኒካዊ እውቀትና ሰርቨር መከራየት ነው። ወይም እውቀት ባለው ባለሞያ ማሰራት።
LINK
@true_feed

ግልፅ እንዲሆንላቹ እንዴት እንደሚሰራ
ከታች በሊንኩ ገብታቹ ማየት ትችላላቹ ግን መሰረታዊ የኮዲንግ እውቀት ላላቹ ነው።
LINK
@true_feed